Get Mystery Box with random crypto!

#አሁን #EFF_Election2014_2022 ዶ/ር ዳኛቸው ንግሩ በ100 ድምጽ የኢትዮጵያ እ | Tengert Sport

#አሁን

#EFF_Election2014_2022

ዶ/ር ዳኛቸው ንግሩ በ100 ድምጽ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለቀጣዮቹ አራት አመታት በምክትል ፕሬዝዳንት ለመምራት ተመርጠዋል።

በተጨማሪም በስራ አስፈጻሚነት ቀጣዮን አራት አመታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚመሩት ይህንን ይመስላሉ ።

ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ
ወ/ሮ ፋይዛ ረሻድ
ወ/ት ብዙአየሁ ጀንበሩ
አቶ ሙራድ አብዲ
አቶ ሸረፋ ደለቾ
አቶ አዲሱ ቃሚሶ
አቶ ኡጁሉ አዳይ
አቶ ሀሰን ኢብራሂም

የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው አባላት ሆነው ተመርጠዋል።

@tengertsport
@ቤቢ የአማኑኤል ልጅ