Get Mystery Box with random crypto!

የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳኛቸው ነግሩ ሆነው ተመርጠዋል! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴ | Tengert Sport

የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳኛቸው ነግሩ ሆነው ተመርጠዋል!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአሁን ሰዓት ምክትል ፕሬዝዳንት መምረጡ ይፋ ሆኗል ።

በዚህም መሰረት ዶ/ር ዳኛቸው ነግሩ የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን ተመርጠዋል ።

@tengertsport
@ቤቢ የአማኑኤል ልጅ