Get Mystery Box with random crypto!

የወንዶች ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ተጠናቆ በተደረገው ቆጠራ መሰረት አዲሱ ቃሚሶ 105 ድ | Tengert Sport

የወንዶች ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ተጠናቆ በተደረገው ቆጠራ መሰረት አዲሱ ቃሚሶ 105 ድምፅ ፣ ዶ/ር ዳኛቸው ንግሩ 100 ድምፅ ፣ አቶ ሸረፋ ዴለቾ 86 ድምፅ ፣ ሙራድ እብድ 83 ድምፅ ፣ እንዲሁም አሰር ኢብራሂም 73 ድምፅ አሸናፊዎች ሆነዋል።

ቀሪ ዘጠነኛ ተወዳዳሪ በአፋር እና ደቡብ ምዕራብ ክልልች በማሙያ ምርጫ የሚመረጥ ይሆናል።

@tengertsport
@ቤቢ የአማኑኤል ልጅ