Get Mystery Box with random crypto!

የዓለም ህዝብ ቁጥር ዛሬ 8 ቢሊዮን ይደፍናል። እንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት ትንበያ ከሆነ | ትምህርት በቤቴ🔝

የዓለም ህዝብ ቁጥር ዛሬ 8 ቢሊዮን ይደፍናል።

እንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት ትንበያ ከሆነ የዓለም ህዝብ ቁጥር ዛሬ ኖቬምበር 15 ቀን 2022 ዓ.ም ስምንት ቢሊዮን ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል። እንደ ትንበያው ከሆነ ሕንድ በፈረንጆቹ 2023 ከቻይና የበለጠ የሕዝብ ቁጥር ልታስመዘግብ እንደምትችል ይጠበቃል።

via - visual capitalist

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete