Get Mystery Box with random crypto!

#Online_Opportunity በተባበሩት መንግስታት የኦንላይን በጎ ፍቃድ ፕሮግራም (UNOVP | ትምህርት በቤቴ🔝

#Online_Opportunity

በተባበሩት መንግስታት የኦንላይን በጎ ፍቃድ ፕሮግራም (UNOVP) ይሳተፉ

➭ ሙሉ ወጪ የሚሸፈንበት
➭ ምንም የማመልከቻ ክፍያ የማይጠይቅ
➭ በኦንላይን ብቻ አገልግሎት የሚሰጥበት
➭ በጎ ፍቃደኞች በፈለጉት መስክ የመምረጥ ዕድል ያገኛሉ

ፕሮግራሙ በጎ ፍቃደኞች ከዓለም አቀፍ ታዋቂ ተቋማት ጋር የመስራት፣ ሥራዎቻቸውን ለማሳየት እና ትስስር ለመፍጠር ዕድል ያስገኛል።

ምዝገባው በመካሄድ ላይ የሚገኝ

ለማመልከት ➭ https://tinyurl.com/38m4y28x

Via- tikvah university

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete