Get Mystery Box with random crypto!

ለምንሰማቸው ተደጋጋሚ አዛኖች ምላሽ መስጠት ይወደዳል። ለአዛን ምላሽ የመስጠት ምንዳውን እንድናገ | Telkhis (هذه عقيدتنا)

ለምንሰማቸው ተደጋጋሚ አዛኖች ምላሽ መስጠት ይወደዳል። ለአዛን ምላሽ የመስጠት ምንዳውን እንድናገኝ ያስችለናል። ምክንያቱም ነብዩ صلى الله عليه وسلم ሁለት አዛን አድራጊዎች ነበሯቸው። የአንደኛውን አዛን ብቻ እንድመልሱ የሌላኛውን ግን እንዲተዉት አልመከሩም ባልደረቦቻቸውን። ነገር ግን ሙአዚኑ አዛን ሲያወጣ እየተከተሉ ምላሽ መስጠቱ ግዴታ አይደለም።

T.me/telkhis