Get Mystery Box with random crypto!

መስጂድ መስገድ ከፊል ግዴታ ነው ወይም የጸና ሱንና ነው ብሎ መናገር መስጂድ ማስዘጋት የሚመስላችሁ | Telkhis (هذه عقيدتنا)

መስጂድ መስገድ ከፊል ግዴታ ነው ወይም የጸና ሱንና ነው ብሎ መናገር መስጂድ ማስዘጋት የሚመስላችሁ ወንድሞች ሆይ
ፓኪስታን አፍጋኒስታን፣ኢንዶኔዥያ፣ባንግላድሽ ያሉ መስጂዶች ከኛዎቹ በሺ%የተሻለ ሰጋጅ የላቸውም ወይ?
በተለያዩ ሀገራት የተበተኑ ፓኪስታኒ፣ አፍጋኒ፣ እና ባንጋሊዎችስ በጀመዓ ላይ ያላቸው ተሳትፎ እንዴት ነው?
በእነዚህ ሀገራት በጀመዓ መስገድ ሱንና እንደሆነ ነው በአደባባይ የሚነገረው። ሆኖም ግን ሱንና ነው ተብለው መማራቸው ከጀመዓ ሶላት አያግዳቸውም።

የጀመዓ ሶላትን ትሩፋት መናገር
የሰለፎችን ታሪክ በዝርዝር ማስረዳት ግዴታ ነው ብሎ ከማመን ያነሰ ቀስቃሽ ነውን?