Get Mystery Box with random crypto!

በቁመታቸው መካከለኛ ናቸው። ቦርጭ የላቸውም። ቀጫጫ(ከሲታ)ም አይደሉም። ደልደልና ሞላ ያለ ሰውነት | Telkhis (هذه عقيدتنا)

በቁመታቸው መካከለኛ ናቸው።
ቦርጭ የላቸውም። ቀጫጫ(ከሲታ)ም አይደሉም።
ደልደልና ሞላ ያለ ሰውነት አላቸው። ጭንቅላታቸው ሚጥጥዬ አይደለችም።
ሁሉም አካላቸው ተመጣጥኖ በልኩ በልኩ የተሰራላሸው ነብይ ናቸው ዉዱ ነብይ صلى الله عليه وسلم።

T.me/telkhis