Get Mystery Box with random crypto!

አዛንን በሚሰሙበት ጊዜ ምላሽ መስጠቱ ግዴታ አይደለም። ሶሀባዎች رضي الله عنهم የጁሙዓ ቀ | Telkhis (هذه عقيدتنا)

አዛንን በሚሰሙበት ጊዜ ምላሽ መስጠቱ ግዴታ አይደለም።
ሶሀባዎች رضي الله عنهم የጁሙዓ ቀን ሙአዚኑ አዛን በሚያደርግበት ጊዜ እርስበርሳቸው ያወሩ እንደነበረ

ዑስማንም رضي الله عنه አዛን እየተደረገ እሱ ስለአንዳንድ መረጃዎችና ስለገበያ ዋጋ ሰዎችን ይጠይቅ እንደነበረ።

ነብዩም صلى الله عليه وسلم አንድን አዛን አድራጊ ሲያደምጡ ምላሽ በመስጠት ፋንታ "አሏህ አክበር፣ አሏህ አክበር" ሲል
ይህ ሙአዚን በፊጥራ (ኢስላም ላይ መሆኑን መሰከረ) ሲሉ ሁለቱን የሸሀዳ ቃላቶች ሲያወጣ ደግሞ ከእሳት ነጻ ወጣህ ብለው ሲመልሱ እንደነበረ ተዘግቧል።
الثمر المستطاب

T.me/telkhis