Get Mystery Box with random crypto!

አንድን ጉዳይ አንድ ጊዜ የተመለከተ በተመለከተው ነገር ውበት ሊደነቅ ይችላል። ሁለት ሶስት ጊዜ | Telkhis (هذه عقيدتنا)

አንድን ጉዳይ አንድ ጊዜ የተመለከተ በተመለከተው ነገር ውበት ሊደነቅ ይችላል።
ሁለት ሶስት ጊዜ ደጋግሞ ሲመለከተው ግን የነገሩ ትክክለኛ ማንነት ይታወቃል። እንከኖቹና አቃቂሮቹ ብቅ ብቅ ማለት ይጀምራሉ።
መደጋገም መፍትሄ ነው።

(ثم ارجع البصر كرتين):

فيه إشارةٌ إلى أنَّ تَكرار النظر في الشيء مدعاةٌ لمعرفة دقائقه ورؤية خلله إن وجد.
و(كرتين) تثنيةٌ يراد بها التكثير مثل: لبيك وسعديك.

https://t.me/yasirhamid