Get Mystery Box with random crypto!

telebirr

የሰርጥ አድራሻ: @telebirr
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 196.18K
የሰርጥ መግለጫ

The first mobile money platform in Ethiopia

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 106

2021-12-15 21:46:21 telebirr pinned a photo
18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-15 20:00:44
የተለያዩ አገልግሎቶችን በዚሞል መተግበሪያ ይጠቀሙ ክፍያዎን በቴሌብር በቀላሉ በምቾት ይፈፅሙ
ከቴሌብር አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ ጥያቄ ሲኖርዎ ወይም ድጋፍ ሲያሻዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን 24 ሰዓት ቀልጣፋ አገልግሎት ሊሰጥዎ ዝግጁ ነው፡፡

የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/telebirr ይከተሉ
7.1K views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-14 12:28:54 የቴሌብር የሚስጥር ቁጥር ሲጠፋብዎ/ሲረሳዎ ሚስጥራዊ ጥያቄን በመጠቀም በቀላሉ የማስተካከያ መንገድ


10.6K views09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-12 18:38:25
የቲክቶክ ቻናላችንን በመከተል ቤተሰብ ይሁኑ
Follow our TikTok channel
https://TikTok.com/@ethio_telecom
7.6K viewsedited  15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-12 12:09:53 telebirr pinned a photo
09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-12 12:01:40
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Subscribe our YouTube channel
https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
11.5K views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-10 16:00:58
የመከላከያ ሰራዊትን፣ ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን እንዲሁም ከሳውዲ አረቢያ ስደት ተመላሾችን በቴሌብር መተግበሪያ አሊያም በአጭር ቁጥር *127# አማካኝነት ይደግፉ
9.4K views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-09 14:44:43 https://bit.ly/31O9lV5
9.7K views11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-04 14:22:34 ውድ ደንበኞቻችን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዛሬ ህዳር 25 ከቀኑ 10 ሰዓት እስከ ነገ ህዳር 26፣ 2014 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ድረስ የሲስተም ማሻሻያ እንደሚያደርግ ያሳወቀ ሲሆን በተጠቀሱት ሰዓታት በንግድ ባንክ እና ቴሌብር መካከል የሚደረግ የገንዘብ እንቅስቃሴ ተቋርጦ የሚቆይ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
2.1K views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-30 14:42:50 ቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ የዘመኑ ምርጥ መላ! https://bit.ly/3D8ywim
13.4K views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ