Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ደንበኞቻችን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዛሬ ህዳር 25 ከቀኑ 10 ሰዓት እስከ ነገ ህዳር 26፣ | telebirr

ውድ ደንበኞቻችን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዛሬ ህዳር 25 ከቀኑ 10 ሰዓት እስከ ነገ ህዳር 26፣ 2014 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ድረስ የሲስተም ማሻሻያ እንደሚያደርግ ያሳወቀ ሲሆን በተጠቀሱት ሰዓታት በንግድ ባንክ እና ቴሌብር መካከል የሚደረግ የገንዘብ እንቅስቃሴ ተቋርጦ የሚቆይ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።