Get Mystery Box with random crypto!

#መልካም_ጠዋት_መልካም_ዕሁድ!!! የዛሬው ቀን . . .  •  የራቀው ሰላማችሁ የሚመለስበት | Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

#መልካም_ጠዋት_መልካም_ዕሁድ!!!

የዛሬው ቀን . . . 

•  የራቀው ሰላማችሁ የሚመለስበት ቀን . . .

•  ከወደቃችሁበት የምትነሱበት ቀን . . .

•  ጀምራችሁ ያቆማችሁትን መልካም ነገር እንደገና የምትጀምሩበት ቀን . . . 

•  ግራ የገባችሁ ነገር መልክ የሚይዝበት ቀን . . . 

•  ተስፋ በቆረጣችሁበት ነገር ላይ የተስፋ ጭላንጭል የምታዩበት ቀን . . .

•  ፍርሃታችሁን አሸንፋችሁ የምትሄዱበት ቀን . . . 

#ይሁንላችሁ!!!

ዶ/ር ኢዮብ ማሞ


(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)


Telegram- https://t.me/teklu_tilahun
Facebook- https://www.facebook.com/booklandbook/?