Get Mystery Box with random crypto!

#4_ነገሮችን_ምንጊዜም_ቢሆን_አትርሳ! #አንድ መጥፎ ቀን ማሳለፍ ማለት ሙሉ ህይወትህ አብቅ | Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

#4_ነገሮችን_ምንጊዜም_ቢሆን_አትርሳ!

#አንድ

መጥፎ ቀን ማሳለፍ ማለት ሙሉ ህይወትህ አብቅቶለታል ወይም ቀሪ ህይወትህ መጥፎ ይሆናል ማለት አይደለም።

#ሁለት

ፍጹም መሆንን ከራስህ አትጠብቅ፤ ነገር ግን በምትችለው ሁሉ የተሻለና ምርጥ ለመሆን ሁሌም የነቃ ሁን!

#ሶስት

ሰዎች ስላንተ ላላቸው አሉታዊ አስተሳሰብ አንተ ሃላፊነቱን መውሰድ የለብህም። ያ ችግርህ ሊሆን በፍጹም አይገባም።

#አራት

ሁሌም እያንዳንዷን በህይወት የምታጋጥምህ ፈተና አንድ እርምጃ ወደ ፊት የምታራምድህ፣ ለስኬትህ የምታቀርብህ መንደርደሪያ በመሆኗ፣ በፍጹም ተስፋ ለመቁረጥ ምክንያት አድርገህ እንዳታያት።

ፈገግታ ከፊትህ የማይለይ ለሌሎች ሰላምን የምታንጸባርቅ ሁን!!!

#የስኬት_አቡጊዳ መጽሐፍ በገበያ ላይ

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል


(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)


Telegram- https://t.me/teklu_tilahun
Facebook- https://www.facebook.com/booklandbook/?