Get Mystery Box with random crypto!

ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

የቴሌግራም ቻናል አርማ tedyafroethiopia — ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO
የቴሌግራም ቻናል አርማ tedyafroethiopia — ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO
የሰርጥ አድራሻ: @tedyafroethiopia
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.23K
የሰርጥ መግለጫ

●▬▬ ▬▬ஜ۩۞۩ஜ▬▬ ▬▬●
TEDDY AFRO OFFICIAL TELEGRAM CHANNEL

.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2021-12-17 17:01:40
23.0K views14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-07 18:24:16
• ቀናበል •

ሁለት ሚሊየን ደርሰናል...! እንቀጥላለንም

"ለኢትዮጵያዊነት ቀን አለው ገና
ስምሽን በክፉ ያነሳሽ ጠፍቶ
አርማሽ ከፍ ሲል ሰማይ ላይ ወጥቶ
እኛ ልጆችሽ ልናይ ቆመናል
አንድ ቀን መጥቶ አንድ ያደርገናል..."

አርማሽ





• @TEDYAFROETHIOPIA •
• @TEDYAFROETHIOPIA •
31.3K views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-03 23:29:55
ሰላም ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እነሆ ሶስት መልካም ዜናዎች

● 1ኛ - "አርማሽ" (ቀና በል) የተሰኘው የክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ ሙዚቃው በተለቀቀ በ22 ሰዓት ውስጥ አንድ ሚሊየን አድማጮችን አግኝቷል ።

● 2ኛ - ዘፈኑ ከተለቀቀበት ሰዓት ጀምሮ የአርቲስቱ ዩትዩብ ቻናል ከ44ሺ በላይ አዲስ ተከታዮችን /Subscribers/ አግኝቷል። በተጨማሪም ይኼ ሙዚቃ በዚህ 22 ሰዓታት ውስጥ ከ84ሺህ በላይ መውደዶችን ( LIKE )ለማግኘት ችሏል።

● 3ኛ - በYouTube ተለቀው በጣም በፍጥነት /ከሌላው በተሻለ መልኩ/ ብዙ ተመልካች ያገኙ ስራዎችን ለአድማጭ በመጠቆሚያ ዜዴው በዓለም አቀፍ ደረጃ በሙዚቃው ዘርፍ ላይ በዚህ ሳምንት ከተለቀቁ ዘፈኖች ውስጥ የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ይኼን ጽሁፍ እስካጠናከርኩበት ሰዓት ድረስ የሳምንቱ ብዙ ተመልካች አላቸው ተብለው ከተለዩ ሀያ አራት /24/ ሙዚቃዎች ውስጥ አንዱ መሆን ችሏል። በ24 ሰዓት ውስጥ ከተለቀቁ ሙዚቃዎች ውስጥ ደግሞ ቀዳሚው ሆኗል ። እንኳን ደስ ያለን!

ቀና በል
▬▬▬▬▬▬
• SHARE •


● @Tedyafroethiopia ●
● @Tedyafroethiopia ●
30.5K views20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-03 14:22:30
• አርማሽ ( ቀና በል )

• በማወቅም ሆነ ባለማወቅ አዲሱን የቴዲ አፍሮ ዜማ ከOfficail ዩትዮብ ገፁ በማውረድ በራሳችሁ ማኅበራዊ ገፆች የምታጋሩ ሁሉ ! ለሙያው ክብር ስትሉ ከዚህ ድርጊታቹ ታቀቡ !!

• ይህ ድንቅ ሥራ ለሁሉ እንዲደርስ ዜማው የተለቀቀበትን የቴዲ አፍሮ ኦፊሻላዊ የYoutube ገፅ በማጋራት እንተባበር !!

• @Tedyafroethiopia •
• @Tedyafroethiopia •
37.5K views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-02 21:48:03
27.8K views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-13 10:05:08
የሙዚቃው ንጉስ ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ )

የሙያዬ ተምሳሌት የሆነኝን ቴዎድሮስ ታደሰን በማንኛውም አቅሜ በፈቀደልኝ መልኩ ልረዳው እና በችግሩ ጊዜ ከጎኑ ልቆም በምወደው የኢትዮጵያ ህዝብ ስም ቃል እገባለሁ ብሏል !

አርቲስት ቴዲ አፍሮ እንዳለው ቴዎድሮስ ታደሰን ባለበትም ይሁን ሀገር ውስጥ እንደፍላጎቱ የተቻለኝን ልረዳው እወዳለሁ ሲል የተቀሩትንም የሙያ አጋሮች በማስተባበር ለአርቲስቱ ሊደርሱለት ይገባል ብሏል !

• @TEDYAFROETHIOPIA •
• @TEDYAFROETHIOPIA •
29.7K views07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 17:13:47
የሰላም ፣ የፍቅር የአንድነት ይሁንልን !

• መልካም አዲስ አመት ! •
ቴዲ አፍሮ
32.4K views14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-31 21:20:11
• ከአገር ውስጥና ከባህር ማዶ በተለያየ መንገድ መልካም ምኞታችሁን ለገለፃችሁልኝ ወገኖቼ እንዲሁም እንግዳ ተቀባይ የሆነው የጎንደር ከተማ ነዋሪና የከተማው አስተዳደር ላደረገልኝ መልካሥ አቀባበልና መስተንግዶ ከፍ ያለ የአክብሮትምስጋናዬን አቀርባለሁ !

ፍቅር ያሸንፋል
ቴዎድሮስ ካሳሁን
( ቴዲ አፍሮ )

• @Tedyafroethiopia •
• @Tedyafroethiopia •

SHARE
38.5K views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ