Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እነሆ ሶስት መልካም ዜናዎች ● 1ኛ - 'አርማሽ' (ቀና በል | ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

ሰላም ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እነሆ ሶስት መልካም ዜናዎች

● 1ኛ - "አርማሽ" (ቀና በል) የተሰኘው የክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ ሙዚቃው በተለቀቀ በ22 ሰዓት ውስጥ አንድ ሚሊየን አድማጮችን አግኝቷል ።

● 2ኛ - ዘፈኑ ከተለቀቀበት ሰዓት ጀምሮ የአርቲስቱ ዩትዩብ ቻናል ከ44ሺ በላይ አዲስ ተከታዮችን /Subscribers/ አግኝቷል። በተጨማሪም ይኼ ሙዚቃ በዚህ 22 ሰዓታት ውስጥ ከ84ሺህ በላይ መውደዶችን ( LIKE )ለማግኘት ችሏል።

● 3ኛ - በYouTube ተለቀው በጣም በፍጥነት /ከሌላው በተሻለ መልኩ/ ብዙ ተመልካች ያገኙ ስራዎችን ለአድማጭ በመጠቆሚያ ዜዴው በዓለም አቀፍ ደረጃ በሙዚቃው ዘርፍ ላይ በዚህ ሳምንት ከተለቀቁ ዘፈኖች ውስጥ የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ይኼን ጽሁፍ እስካጠናከርኩበት ሰዓት ድረስ የሳምንቱ ብዙ ተመልካች አላቸው ተብለው ከተለዩ ሀያ አራት /24/ ሙዚቃዎች ውስጥ አንዱ መሆን ችሏል። በ24 ሰዓት ውስጥ ከተለቀቁ ሙዚቃዎች ውስጥ ደግሞ ቀዳሚው ሆኗል ። እንኳን ደስ ያለን!

ቀና በል
▬▬▬▬▬▬
• SHARE •


● @Tedyafroethiopia ●
● @Tedyafroethiopia ●