Get Mystery Box with random crypto!

የሙዚቃው ንጉስ ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ ) የሙያዬ ተምሳሌት የሆነኝን ቴዎድሮስ ታደ | ቴዲ አፍሮ | TEDDY AFRO

የሙዚቃው ንጉስ ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ )

የሙያዬ ተምሳሌት የሆነኝን ቴዎድሮስ ታደሰን በማንኛውም አቅሜ በፈቀደልኝ መልኩ ልረዳው እና በችግሩ ጊዜ ከጎኑ ልቆም በምወደው የኢትዮጵያ ህዝብ ስም ቃል እገባለሁ ብሏል !

አርቲስት ቴዲ አፍሮ እንዳለው ቴዎድሮስ ታደሰን ባለበትም ይሁን ሀገር ውስጥ እንደፍላጎቱ የተቻለኝን ልረዳው እወዳለሁ ሲል የተቀሩትንም የሙያ አጋሮች በማስተባበር ለአርቲስቱ ሊደርሱለት ይገባል ብሏል !

• @TEDYAFROETHIOPIA •
• @TEDYAFROETHIOPIA •