የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
3.08K
የሰርጥ መግለጫ
ትዳር የሰው ዘር እንዳይቋረጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል የህዎት ግብህን አስምር
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
2
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4
2022-07-02 22:17:08
አስራ ሁለቱ የአረብኛ ወራቶች በቅደም ተከተል፦① ሙሀረም ⑦ ረጀብ
② ሶፈር ⑧) ሻእባን
③ ረቢአል አወል ⑨ ረመዷን
④ ረቢአ አሳኒ ⑩ ሸዋል
⑤ ጂማደል ኡላ ⑪ ዙል ቀኢዳ
⑥ ጂማደ አሳኒ ⑫ ዙል ሒጃ
እነዚህ አስራ ሁለ
ት ወራቶች በተመለከተ አላህ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል።
((إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُم
የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ
(ሱረቱ አል-ተውባህ - 36)
ከነዚ
ህ አስራ ሁለት ወራቶች ውስጥ አራ
ቱ አሽሁሩል ሁሩም (የላቁና የተከበሩ ወሮች) በማለት ይታወቃሉ። እነሱም፦
①) ዙልቀኢዳ
②) ዙልሂጃ
③
) ሙሀረም
ና
④) ረጀብ ናቸው።
በየትኛው በአስራ ሁለቱም ወራቶች ውስጥ ዙልም (ማንኛውም ወንጀል) የተከለከለ ቢሆንም በነዚህ አራት የተከበሩ ወራቶች ላይ ግን የበለጠ የተከለከለና የጠበቀ ይሆናል።
645 viewsedited 19:17
2022-07-02 09:51:40
من مشعر #منى....#الليلة
120 ألف خيمة مجهزة لاستقبال ضيوف الرحمن
رزقكم الله الحج والعمرة
569 views06:51
2022-07-02 09:51:40
يا فالقَ الإصباحِ هَب لقلوبنا
في كُلّ صُبحٍ مُشرقٍ تَوفيقا ولسانًا شاكراً مسبحاً مُستغفرًا وقلبًا نقيًا طاهرًا
548 views06:51
2022-07-01 15:02:38
☞
ወንድሞቻችን በጦር ሀይሎች በሚገኘው እስር ቤት እና ዘነበወርቅ በሚገኘው እስር ቤት ውስጥ ናቸው ዛሬ በአሏህ ፍቃድ አልያ ነገ ይፈታሉ የሚል ግምት አለኝ።☞
አታስቡ ሰላም ነን የሚል መልዕክትም ሰላም መሆናችንን ለሚጠብቁ ሁሉ አደርሱልን ብለዋል።
ኢንሻ አሏህ
508 views12:02
2022-07-01 15:00:23
https://t.me/tdarenatbebawikalatoch/124
594 views12:00
2022-07-01 14:58:52
የዘላለም ሀብት ማለት
በባንክ ዉስጥ ያለ ገንዘብ ሳይሆን
በልብ ዉስጥ ያለ ፍቅር እና
መልካምነት ነዉ።
556 views11:58
2022-07-01 14:22:44
የሁሉም ፍቅር ህመም አለው
የቁርአን ፍቅር ግን እረፍት አለው።
የአላህ የቁርአን ፍቅር ስጠን በህይወት ውስጥ ቁርዓን ወደ ብሩህ ተስፋ ይጣራል።
የማሰብ ችሎታችን ይጨምራል ደስተኛ እንድንሆን ይጋብዘናል ጠንካራ መሐሪ ሀኪም ሰው እንድንሆንም ያግዛል።
የሚጠበቅብህ ያለብህን ያለህንም የሚኖርብህንም የሚኖርህንም ያሳውቃሀል።
553 viewsedited 11:22
2022-06-30 22:39:13
አሳሳቢ የመንግስት አድሎ የሰፈነበት በደል?
በ 26 መሰጂድ ላይ የተከበቡ ንፁሀን ወንድሞቻችን ሁኔታቻው ምን እንደደረሰ የምታውቁ ካላችሁ ብታሳውቁን
601 views19:39
2022-06-30 21:46:21
*እጅግ ወሳኝ እና አገብጋቢ ወቅታዊ ጉዳይ*
ተበዳዮቹ በዳዮች ይከሷቸዋል ብሎም ያስሯቸዋል ከቶ በየትኛው ህግ
*ሸይኽ ኡመር ኢማም አይታሰሩም።!!*
*የሙስሊሙ መሪ አሚራችን አባታችን ሙፍቲም አልወረዱም ነገም አይወርዱም!!!*
የየትኛው ሀገር ህግ ነው ተበዳይን እሰር የሚል
ያጀመአ ሁላችሁም ይሄንን ወቅታዊ ጉዳይ ችላ ሳትሉ ላይክ ሼር በማድረግ ድምፅ ሁኑ አላፊነታችሁን ተወጡ አማና ግደታችን ነው
7.9K views18:46
2022-06-30 08:21:14
ማሳሰቢያ
646 views05:21