2022-08-09 13:58:10
#ወዳጀ_ሆይ : ለትዳር ስትመርጥ አስታዋይ ሁን
#መልክ ትዳር አይሆንም
#የተስተካከ ተክለ ሰውነቷ ቤትህን አያቆመውም፣
#ያትልቅ መቀመጫዋ ለቤትህ ሶፍ አይሆንህም
ልብ በል ትዳር ማለት የህይወትን ጣዕም የምታውቅበት
የምትደጋገፍበት በሳል የምትሆንበት አባት የምትሆንበት
ከብቸኛነት ወተህ ሁለተኛ እናት የምታገኛበት፣
ሀሳብህን የምትጋራልህ፣መፍትሄ የምስጥህ የህይወትህ
ማጣፈጫ ደስታን የምሰጥህ ሴት ከፈለክ
መልኳን ሳይሆን ከአስተሳሰቧ፣
#ከአለባበሷ ሳይሆን ከፈጣሪ ፈሪነቷ፣ ልብ ብለህ እያት
በአሁኑ ስአት ፈጣሪዋን የምትፈራ ሴት ማገኛት መታደል ነውና
።።።
መልኳን ሳይሆን ለአንተ ያላትን አመለካከት አስብ
ለዘላለም አብሮህ የሚኖርው ልቧ ላይ ያለው ላንተ ያላት
ፍቅር እንጂ መልኳ አይደለም
ወንድሜ ሆይ ለህይወትህ ስኬትን ከፈለክ አይንህ
ሳይሆን ልብህ ያርፈባትን ሴት አግባ አይን ቀለዋጭ ነው ብዙ
ያምርዋልና ልብህን አዳምጥ።።።።።
ያንተሚስት ላተ ብቻ ቆንጆና ውብ ናት ያንተ ሚስት ላተ
ንግስት ናአት ወንድሜ ሆይ
መልክ ትዳር አይሆንም ጎጆን አያቆምም
ፈጣሪዋን ፈሪ ትዳሯን አክባሪ ታዛዥ ሚስት ከፈለክ አተም
ፈጣሪህን ፈሪ ሁን ፈጣሪን የሚፈራ ፍቅርን ያውቃልና
#ሁላችንን አሏህ ያማረ
ፍቅርና ትዳር ይስጠን.
Amen
የትዳር መስፈርት አለባበስ አይደለም።
جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية
https://t.me/joinchat/R_QhFIbufEC65ol6
962 views10:58