Get Mystery Box with random crypto!

ዘምዘም ሰፈራቸዉ መግቢያ እስከሚደርሱ ድረስ ምንም አላወራችም ዃሊድ ግን ሰፈሩ አዲስ አልሆነበትም | ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

ዘምዘም ሰፈራቸዉ መግቢያ እስከሚደርሱ ድረስ ምንም አላወራችም ዃሊድ ግን ሰፈሩ አዲስ አልሆነበትም ግን ወደ ሆስፊታል ሚቸኩል በማስመሰል <እዚ ጋር ብናወርድሽሰ
<<ዘሙ አስቀድማ አላህ ይስጥህ ጀዛከላህ በማለት ወረደች ፈዲላንም በቃ ነገ አላህ ካለ እመጣለዉ ብላት ወደ ሰፈሯ መጟዝ ጀመረች.....┏•━•━•━ ❸ ━•━•━•┓
#ክፍል_ሶስት[❸]
┗•━•━•━ ❸ ━•━•━•┛

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!

አሁኑኑ ይቀላቀሉ ⇩⇩
Telegram chanal

جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية
https://t.me/joinchat/R_QhFIbufEC65ol6