Get Mystery Box with random crypto!

ጣና ሚዲያ Tana Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ tanamedia2 — ጣና ሚዲያ Tana Media
የቴሌግራም ቻናል አርማ tanamedia2 — ጣና ሚዲያ Tana Media
የሰርጥ አድራሻ: @tanamedia2
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.55K
የሰርጥ መግለጫ

ጣናዊነት አዳማዊነት ኖኃዊነት!!!

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-01 14:58:12
"ዱባይ ለመሄድ ኤርፖርት ስሄድ በደህንነቶች ተከለከልኩ። ወደ መኖሪያ ቤቴ ስመለስ ደግሞ 30 የሚደርሱ የፌደራል ፖሊሶች በዝናብ ቤተሰቤን አስወጥተው ቤቱን አሽገውት አገኘሗቸው። ነገ ደግሞ የታሸገውን ቤቴን ፈትሸው የሆነ ነገር አገኘን በማለት ያስሩኝ ይሆናል። ይሄ ሁሉ የተፈፀመብኝ ለስሙ የአማራ ክልል ምክር ቤት አባልና የፌደሬሽን ምክር ቤት አባል ሆኜ ነው። አስተሳሰቤን ግን አያስሩትም።"
(አቶ ዮሐንስ ቧያለው - ለፈለገ ግዮን በስልክ የተናገረው)
@TanaMedia2
@TanaMedia2
@TanaMedia2
358 views11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:04:36 #ጣና ሚዲያን #Share #Like በማድረግ እናሳድጋት!!!
@TanaMedia2
@TanaMedia2
@TanaMedia2
399 viewsedited  10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:00:50
#የሸዋ ፋኖዎች ወሎ ገብተዋል!

#የተግባር ሰወች የሆኑት ጀግናወቹ የሸዋ የአማራ ፋኖ አባላት እሳቱ እቤታችን እስኪመጣ አንጠብቅም በማለት ዛሬ ወሎ ገብተዋል። ወሎ ሲደርሱ የምስራቅ አማራ ፋኖዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል!
@TanaMedia2
@TanaMedia2
@TanaMedia2
405 viewsedited  10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:03:35
#አሁናዊ መረጃ!
#የትግራይ ወራሪ ሀይል በሰሜን ጎንደር ዞን አዲአርቃይ ወረዳ በር ማሪያም በሚባለው አቅጣጫ በዚህ ቅፅበት ተኩስ የከፈተ ሲሆን የወገን ጦርም ወረራውን ለመመከት ውጊያ ጀምሯል። የዛሬውን ጨምሮ አሸባሪው ቡድን አማራ ክልልን ለመቆጣጠር በአራት ዞኖች ማለትም ሰሜን ወሎ ዞ፤ዋግኽምራ ብሄረሰብ ዞን፤ሰቲት ሁመራ ዞን እና በሰሜን ጎንደር የዞን አሰተዳደር ሰር በሚገኙ ወረዳዎች ውሰጥ ግንባር ፈጥሮ እየተዋጋ ይገኛል።
አሸባሪው ቡድን የአማራ ክልልን አስተዳደራዊ ወሰን በሀይል ጥሶ ለመግባት ጦርነት ከመክፈቱ በተጨማሪ እድል ቀንቶት በተቆጣጠረው አካባቢ የሚገኙ ህዝቦችን እየገደለ፤ንብረት እየዘረፈ፤ሀብት እያወደመ ነው። ይሁን እንጅ አቅሙ በፈቀደው መጠን የአማራን ህዝብ ለማጥፋት እየጣረ መሆኑ ግልፅ ሆኖ ሳለ ከህዝቡ ከባድ አፀፋ ሲገጥመው ፀባችን ከብልፅግና መንግስት ጋር እንጅ ከአማራ ጋር አይደለም የሚል የተለመደ ማደናገሪያ ፕሮፓጋንዳውን መንዛት ጀምሯል።
@TanaMedia2
@TanaMedia2
@TanaMedia2
435 views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:00:38 Just in: በአድዓርቃይ ከፍተኛ የሆነ ውጊያ ተጀምሯል።
400 views08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 10:50:03 #ነባራዊ_መረጃዎች
ወልደያ
➢ ወልደያና አካባቢው ሰላም ነው
➢ ከወልደያ ወደ ደሴ፣ኮምቦልቻና ሀይቅ የሸሹት ወገኖችም ተመልሰው ወደ ከተማዋ ገብተዋል, እየገቡም ነው
➢ በደሴና በኮምቦልቻ ባሉት ኬላዎች ላይ የሚሰሩት የፀጥታ ስራና ህዝብን የማረጋጋት ስራ ጥሩ ነው
➢ የወልደያ ህዝብ ለጥምር ጦሩ በሚገባ መልኩ እያገዙ ነው ደግፏቸው
➢ ጥምር ጦሩም ጠላትን ወደ ኃላ አዙሮ እየለበለበው ነው ትናንት ማታ ተራራ ላይ ሰፍሮ የነበረው ሀይል ጧት ላይ ሲታይ የለም
➢ አሁንም ጥምር ጦሩ በወርቄል ፤ ዶሮ ግብርና ቃሊም ተጋድሎ እያደረገ ነው
➢ የጉራ ወርቄ ተጋድሎ ታሪክ አይረሰውም በአንድ ሰዓት 2 ሲኖ ሬሳ አንስተዋል (ትናንት)
➢ በሮቢት ላይ የአየር ሀይል ጥቃት ተፈፅሟል ይህ ወራሪ ሀይልም ወደ ሀራና ኤሊውኃ ተበታትኗል
➢ በግዳን ወረዳ የሙጃ ከተማን ተቆጣጥሮ የላሊበላን መስመር ለመያዝ እና ሀራ ከተማን ለመያዝ ያደረገው ሙከራ አልተሳካለትም
በሰቆጣ
➢ አበርገሌ ገና ነፃ አልወጣም
➢ የአበርገሌ ወረዳን ነጻ ለማውጣት ጥምር ሀይሉ አሁን የሞት ሽረት እያደረገ ይገኛል
➢ ትናንት ማታ የተወሰኑ የወራ*ው ታጣቂዎች ወደ ዝቋላ ገብተው የነበረ ቢሆንም ንጋት ላይ ወጥተዋል ( በስልክ የተገኘ)
➢ በዝቋላ ወረዳ ስር የሚገኘው የቀዳሚት ቀበሌ ምሽግም ትናንት ተሰብሯል
➢ በዋግ ክፍል ፅፅሩ ላይም ጥምር ጦሩ እርምጃ እየወሰደ ነው
ወልቃይት
➢ በወልቃይት በኩል ጦርነቱ በሁለትጸ ግንባር ነው
1ኛ :- በሁመራ በበረከት እና
2ኛ :- በሽሬ አቅጣጫ ነው።
➢ በሽሬ እስካሁን አንድ የህወሓት ምሽግ ተሰብሯል
➢ በበረከት ደግሞ ሱዳን የሚገኙ የህወሓት ታጣቂዎች የጀመሩት ነው
ኤርትራ
➢ ህዋ*ህት ትናንት ከሰዓት ጀምሮ እስከዛሬ ጥዋት ወደ ኤርትራ አዲ ፀፀር፣ አዲ ጎሹና ራማ የማጥቃት ሙከራ አድርጓል
➢ በዚህም የኤርትራ ሰራዊት በትግራይ የሰሜኑ ክፍል አዲያቦ ላይ ተገቢ እርምጃ ወስዷል እየወሰደም ይገኛል (ቻለው)
ማሳሰቢያ
1ኛ:- ሁሉም አካል ለጥምር ጦሩ የሚችለውን ያግዝ፣ ይርዳ ፣ ይዘጋጅ
2ኛ:- ህዝባችን ከሽብር እንታደገው ሽብር የሚነዙትንም ጥቆማ እንስጥ
ነሀሴ 26/2014
Derbew Ameshe
@TanaMedia2
@TanaMedia2
@TanaMedia2
408 views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 10:49:29 #እንደ እሬት የሚመር እውነት
▬▬▬▬
በባለፉት ሁለት ዙር ዘመቻዎች አሸባሪውን ኃይል ከምት አፋፍ መልሶ ሕይወት የሰጠው...
የአውሮፓ ሕብረት አይደለም።
ግብጽ አይደለችም።
ሱዳን አይደለችም።
አየርላንድ አይደለችም።
ምዕራባውያን አይደሉም።
ብልጽግና አይደለም።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንጂ!! አሁንም ቢሆን ወራሪውን ኃይል ከሞት አፋፍ ታድጎ ሌላ ዙር የጦርነት እድል የሚፈጥርልን ይሄው ጠቅላይ ሚኒስትር መሆኑን አልጠራጠርም።
አሳዬ ደርቤ
@TanaMedia2
@TanaMedia2
@TanaMedia2
357 views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 10:42:01 #ወራሪዉ የትግራይ አሸባሪ መንጋ ኃይል ወልቃይት ጠገዴንና አከባቢውን ከ16 ዓመት ታዳጊ ጀምሮ እስከ 70 ዓመት አዛውንት የሆነ ማንኛውንም ትግራዋይ፤ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ህዝብን እንዲወር የክተት አዋጅ አውጇል።
===ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ አየለ==========
ማንነታችን እንደ ወንጀል ተቆጥሮ የአማራ ተወላጅ የሆነ ሁሉ በየሄደበት እንደ ዶሮ አፍኖ በመሰወር፣ በመግደል፣ አካልን በማጉደል፣ ከሰማይ በታች ከመሬት በላይ አለ የሚባል ግፍ ሁሉ ተፈፅሞብናል።
#በሺዎች የሚቆጠሩ ታሪክ አዋቂዎች፣ ስለ ህዝብ መብት ተከራካሪ የሆኑትን የሀይማኖት አባቶችን የት እንደደረሱ ሳይታወቅ ደብዛቸው ጠፍቷል።
ስለሆነም በኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል፣ በአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እንዲሁም ሚሊሻና ሌሎች የፀጥታ አካላት ጥምር ተጋድሎ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማህበረሰብ ነፃ ወጥቷል።
ይህ የትናንት አኩሪ ገድላችን ነው።
መላው የወልቃይት ጠገዴ አማራ ህዝብ ሆይ!!
ወራሪውና ተስፋፊው የትግራይ ኃይል ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ህልውናህን ሊያጠፋ ቆርጦ ተነስቷል። በመሆኑም በጠላት ዝግጅት መጠን ልክ በተጠንቀቅ እንድትቆም የወቅቱ አስገዳጅ ሁኔታ ሆኗል።
የተከበርከው የአማራ ህዝብ ሆይ!!
በህብረት፣ በአንድነት፣ በፅናት ስለታገልክ የስርዐት ለውጥ አምጥተኃል።
ነፃነትም አግኝተኃል። ይሁን እንጂ ድጋሚ ህልውናህን ሊያጠፋ ከመላ ትግራይ የከተተ ወራሪ ኃይል በይፋ ጦርነት አውጆብኃል።
#የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ!!
የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ የትግራይ ተስፋፊ ኃይል ባወጀው ጦርነት ምክንያት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ገብቷል።
ከአሁን በፊት የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ስቃዩ ስቃዬ፣ በደሉ በደሌ ነው ብለህ ከፍተኛ ዋጋ ከፍለኃል። ይህን የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ያደንቃል እውቅናም ይሰጣል።
ኃብት ማፍራት ይሁን በህይወት መኖር መኖርም አገር ሲኖር ነውና፤ ይህንን አገር አጥፊ ወራሪ ቡድን ለመመከት በምናደርገው ተጋድሎ ከጎናችን እንድትቆም ጥሪያችን እናስተላልፋለን።
#ይህንን የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ጥሪ ተቀብያለሁ የሚል ሁሉ የአንድ ወር ስንቅ በማዘጋጀት በየቤቱና በየቀበሌው ሆኖ ለምናቀርበው የፈጥነህ ድረስ ጥሪ ዝግጁ ሆኖ እንዲጠብቅ ሲል ኮሚቴው መልዕክቱን ያስተላልፋል።
''ከአማራነታችን ዝቅ የሚያደርገን ምድራዊ ኃይል የለም!!''
የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት
አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ አየለ
ከግንባር መረጃዎችን የሚያደርሰውን የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ:-
@TanaMedia2
@TanaMedia2
@TanaMedia2
368 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:54:59 #መረጃ!
#የወሎ ፋኖ በሀራ እና በወርቄ በኩል ያለውን ግንባር ሙሉ በሙሉ ዘግቶ አሸባሪው የወያኔ ሰራዊት ጋ ፊት ለፊት ተናንቆ ይገኛል! በዚህ ሰአት ጉራ ወርቄ ላይ ምድር ቁና ሆናለች።
#በጭፍራ በኩል ተሽከርካሪ እምታግዙን ግለሰቦች ካላችሁ ህክምና እሚያስፈልጋቸው ቁስለኞች ስላሉ ተባበሩን፣ ሬሽን እና ሎጀስቲክ በአስቸኳይ ያስፈልጋል!
@TanaMedia2
@TanaMedia2
@TanaMedia2
225 views18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:51:35
“በህዝባችን ላይ እየደረሰ የሚገኘውን የጠላት ትህነግና መሰሎቹ ወረራ ለመቀልበስ በየትኛውም ግንባር ለመሰለፍ ዝግጁ ነን” ፦ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር
በወቅታዊ የጠላት ወረራ ሲመክር የቆየው የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር በህዝባችንና በሀገራችን የህልውና ዕጣ ፈንታ ላይ ያነጣጠረውን የጠላት ወረራ እንደተለመደው ከህዝባችንና ከፀጥታ አካላት ጎን በመሰለፍ ማንኛውንም መስዕዋትነት በመክፈል ጠላትን ለመፋለምና ዕኩይ ምኞቱን ለማክሸፍ ዝግጁ መሆናችንን እናሳውቃለን።
ህዝባችን የተለመደው አጋርነትህ እንዳይለየን እያልን ከዘመቻ ዝግጅታችን መሳ ለመሳ የሚከተሉት ትብብርና ድጋፎች የሚመለከተው አካል እንዲያደርግልን እናሳስባለን።
1ኛ. አላግባብ በእስር የሚገኙ የፋኖ ዓባሎቻችን በአስቸኳይ እንዲፈቱ፣
2ኛ. በከፋፋይ ሴረኞችና በተራ አሉባልታ እየተሳደዱና ያልተገባ ጫና እየደረሰባቸው የሚገኙ በየትኛውም አካባቢ የሚገኙ የፋኖ ዓባላት ነፃነት ተሰቷቸው ትግሉን እንዲቀላቀሉ አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጥ፣
3ኛ. በዘመቻችን ቀና ትብብርና መደጋገፍ የሚመለከተው ሁሉ እንዲያደርግልን ስንል ከዘመቻ ዝግጅታችን መሳ ለመሳ ትብብርና ድጋፍ እንጠይቃለን።
ለቀናት እየተደረገ በሚገኘው ጦርነት የሚጠበቅባችሁን እየፈፀማችሁ ለምትገኙ የህዝባችን ታማኝ ጀግና ልጆች ሁሉ ያለንን ክብር እያረጋገጥን በትንሽ ቀናት ውስጥ ከጎናችሁ ተሰልፈን የጠላትን ግፍና ዕኩይ ምኞት አክሽፈን ጦርነቱን በድል እንደምንቋጨው ጥርጥር የለንም።
@TanaMedia2
@TanaMedia2
@TanaMedia2
226 views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ