Get Mystery Box with random crypto!

ቆቦን መልሰን መቆጣጠራችን ድላችን አይደለም፣ ድላችን ይህ አረመኔ ቡዳን ላንደየና ለመጨረሻ ግዜ ታ | Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

ቆቦን መልሰን መቆጣጠራችን ድላችን አይደለም፣ ድላችን ይህ አረመኔ ቡዳን ላንደየና ለመጨረሻ ግዜ ታሪክ ሆኖ ማየት ነው። ትናንት እንዳልኳችሁ በትንሽ ነገር አንቧርቅም። በትንሽ ነገርማ ኡኡታን አናቀልጥም። በርግጥ በዚህ ሰሞን አለምን ያስገረመ ነገር አብረን እንሰማለን። ይህ የመከላከያ ሀይሉን አሰላለፍና አዘገጃጀት በትንሹ መረጃ ስላለን ኮርተን የምንናገረው ሀቅ ነው። ለማንኛውም የውነት ሞት ለምትሞቱልን የኢትዮጵያ ሀይሎች ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነው። ድልና ድምቀት ለናተ ይሁን።

ሱሌማን አብደላ