Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የመከላከያ ሀይላችን ዋነኛ አላማ ወራሪውን ሀይል ራያ ላይ መቁረጥ | Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

አንዳንድ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የመከላከያ ሀይላችን ዋነኛ አላማ ወራሪውን ሀይል ራያ ላይ መቁረጥ አይደለም ። ከዚያ ይልቅ መከላከያ ሀይላችን ወራሪውን ሀይል ከኤርትራ በኩል ቆርጦ አጠቃላይ ትግራይን ከህወሀት ለማፅዳት የተራቀቀ እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ነው ተብሏል ።

ከዚህ በተጨማሪ ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ከሁመራ አቅጣጫ ከማይጠብሪ አቅጣጫ ወደ ማጥቃት እንደሚገባና የወራሪውን አማተር ሰራዊት ሳንዱች ለማድረግ እየተጣደፈ ይገኛል ።

ህወሀት ከወሎ ብቻ ሳይሆን ከትግራይም የሚፀዳበት ጊዜ በጣም የተቃረበ ይመስላል ። በዚህ ዘመቻ መከላከያ ሀይላችን ከመቀሌ ያነሰ ኢላማ የለውም ።

ኢትዮጵያ ታሸንፋለች !
በቴሌግራም ይከተሉኝ
https://t.me/SuleimanAbdellaNews14

ሱሌማን አብደላ