Get Mystery Box with random crypto!

ይቺን ጥሬ ሀቅ መንግስት ይቀበላት። አገራችን በደሀ መቀነቷ በዶላር የምትከፍላቸው ዲፕሎማቶችን በተ | Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ

ይቺን ጥሬ ሀቅ መንግስት ይቀበላት። አገራችን በደሀ መቀነቷ በዶላር የምትከፍላቸው ዲፕሎማቶችን በተመለከተ አቶ ነአማን ዘለቀ የፃፈው ጥሬ ሀቅ አለ። ለሀገራቸው 24 ሰአት የሚሰሩ ትንሽ ዲፕሎማቶች አሉ። በዛው ልክም ግን ስራቸውን ትተው ለመንግሥት እያሸበሸቡ አገር አደጋ ላይ ወድቀው የጦፈ ንግድ ውስጥ ያሉ ዲፕሎማቶች አሉ። ምናልባት በጉዳዮ ዙሪያ መንግስት አስቸኳይ የማስተካከል ስራ ከሰራ ብለን ነው የለጠፍነው።

በጉዳዩ ዙሪያ ይህ አሰራርና ኋላቀር አመለካከት እንዲቀየር ኢትዮጵያን የሚመጥን ተቋምና አሰራር እንዲፈጠር የመጀመሪያ ትግላችን የምናደርግበት ግዜ ቅርብ ነው።

Redwan Hussien
Demeke Mekonnen Hassen
Ethiopian Diasporaagency
Mohammed A. Endris
Birtukan Ayano Dadi

ሱሌማን አብደላ