Get Mystery Box with random crypto!

ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ | ★★የሱሀቦች ዘመን

ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡ [2:186]
ኢላሃና!
••❥ ወደ አንተ ካልሆነ ልመና ጩኸት ነው
••❥ ባንተ ላይ ካልሆነ ተስፋም ባዶነት ነው
••❥ ስላንተ ካልሆነ ንግግርም ውሸት ነው
••❥ ካንተ ጋር ካልሆነ ንግድም ኪሳራ ነው
••❥ ስለ ክብርህ ካልሆነ ፍቅርም እብደት ነው
••❥ በመንገድህ ካልሆነ ሞትም ጀሀነም ነው

@suhabaa
━━━━━ ━━━━━
https://t.me/lYllYi