Get Mystery Box with random crypto!

ሰላት ዐለ ነቢ ﷺ ያበዛ አላህ ልቡን ብርሀን ያላብሰዋል .. ምክንያቱም ወንጀሎች ልብን ያጠቁራ | ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

ሰላት ዐለ ነቢ ﷺ ያበዛ አላህ ልቡን ብርሀን ያላብሰዋል ..

ምክንያቱም ወንጀሎች ልብን ያጠቁራሉ ፤ አንድ ባርያ ወንጀል ሰራ ልቡ ላይ ጥቁር ነጥብ ይነጠብበታል ፤ በዛም ወንጀል ከቀጠለና ከተጨማለቀ ያቺ ጥቁር ነጥብ ሰፍታ ልብ ሙሉ ጥቁር ጨለማ ይሆናል...

አላህ ምላሱን በሰላት ዐለ ነቢ ﷺ ሲያረጥበው ደግሞ ወንጀሉ ተራራን ቢያክል እንኳን ይማራል ፤ ወንጀሉ ሲማር የልቡ ጥቁረት እየጠፋ ይመጣና ብርሀን ይፈነጥቅበታል "


- ኢብኑል ጀውዚይ / ቡስታኑል ዋዒዚን (289)