Get Mystery Box with random crypto!

ጁምዓ ሙባረክ (የተባረከ ጁምዓ ይሁንላቹ) ። አሚን! በጁምዓ ቀን ሱረቱልከህፍን መቅራት አንዱ | ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

ጁምዓ ሙባረክ (የተባረከ ጁምዓ ይሁንላቹ) ። አሚን!

በጁምዓ ቀን ሱረቱልከህፍን መቅራት አንዱ መለያ ነው።

አቡሰዒድ(ረዲየላሁ ዓንሁ) ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) " በጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው ብርሃን ከእግሩ ስር ፈንጥቆ እስከ ሰማይ ይደርሳል፤ በቂያማ ቀን ይበራለታል፤ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ለፈፀማቸው ወንጀሎች ምህረት ይደረግለታል" (አል-ሀኪምና አል-በይሀቂይ የዘገቡት ሲሆን አል-ነሳዒ ግን መውቁፍ ነው ብለውታል። )

በሙስጠለሀል ሀዲስ ዑለሞች ዘንድ መውቁፍ ማለት ከነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሳይሆን ከሰሀባ የደረሰን ንግግር ወይም ድርጊት ነው

አስቡ ይሄ መልዕክት አንተ/ቺ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ/ጂ ለሌሎችም አጋራ/ሪ ባንተ/ቺ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም የሱ መንዳ ተከፋይ ናቹና።


ቀጥታ/ live ገባ ገባ

https://t.me/love_of_resul?videochat=1a7e01777a011c61c8

ተከፍቷል አብራቹ ቅሩ!

━━━ ━━━

:::::ቴሌግራማችን::::::

Share & Join

@love_of_resul
@love_of_resul
@love_of_resul

#የረሱል ﷺ ሙሂቦች ግሩፕ

:::::ዩቲዪባችን::::::

Share & Subscribe

https://youtube.com/c/ETHIOISLAMICPROOF_Khalid_Heyru

Share & Subscribe