Get Mystery Box with random crypto!

ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

የቴሌግራም ቻናል አርማ sufiyahlesuna — ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
የቴሌግራም ቻናል አርማ sufiyahlesuna — ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
የሰርጥ አድራሻ: @sufiyahlesuna
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.08K
የሰርጥ መግለጫ

╔════◈◉◈════╗
                     أهل السنة والجماعة
            ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⚪️አህለሱና ወልጀመዓህ ስንል የሰለፎችንና የኸለፎችን የግንዛቤ ዘይቤ የሚከተሉ ማለት ነው።
🔴ይህ መንገድ ሌሎች የኢስላም አስተሳሰብ ተከታዮችን አያከፍርም
🔎አመላካች የሰሪን ምንዳ ያገኛልና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩልን
╚════◈◉◈════╝

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-31 13:55:21
ጠያቂ :_ የዳዕዋ ሰው ሆኖ አቂዳ ማስተማርንና መማርን አንዳንድ አህባቦች ከ20 አዳብ ጋር ይጋጫል ይላሉ ፣ ይህን እንዴት ይመለከቱታል?

ዶክተር ሱለይማን አልዓይዲይ: የዳዕዋ ሰው ቁርአን አይቀራምን ?

ጠያቂ: _ ይቀራል

ዶ/ር ሱለይማን: የዳዕዋ ሰው ሀዲስ አይማርምን? በተእሊም ወቅት አያነብምን?

ጠያቂ: ያነባል

ዶ/ር ሱለይማን: ቁርአንና ሀዲስ ላይ ሙተሻቢሃት ( ትርጉማቸው ግልፅ ያልሆኑ አሻሚ) ቃላት አሉ ፣ ማንኛውም እነዚህን ሙተሻቢሃት የሚያነብ ሙስሊም ሶስተኛ የሌላቸው 2 አማራጮች ብቻ ናቸው ያሉት: _

ሀ) የእነዚህን ሙተሻቢሃት ጥሬ ትርጉም በመያዝ አሏህን በተጅሲም መግለፅ ።

ለ) አቂዳውን በስርአት ተምሮ እነዚህን ሙተሻቢሃት ቀደምት ኡለሞች በተረዱት ትክክለኛው መንገድ ተረድቶ ራሱን ከተሽቢህና ከተጅሲም መጠበቅ ።

በያናቶቻችን ፣ ታእሊሞቻችን፣ ዳዕዋዎቻችን ወዘተ ላይ ጥልቅ የሆኑ አቂዳዊ ጉዳዮችን አናነሳም በመድረሳዎቻችንና መስጂዶቻችን ላይ ግን የአህለሱና ወልጀመአ አቂዳ የሆነውን የአሻዒራና ማቱሪዲያን አቂዳ ያለ ምንም ፍርሃት እናስተምራለን ።

* በዚህ የሸይኹ ሃሳብ ላይ እኔም ሃሳብ ላዋጣ ፣ ዳዕዋ ልዩነት ባለባቸው ነጥቦች ላይ መመርኮዝ እንደሌለበት የቀደምት አሊሞችም እይታ ነው ፣ በተለይ ጥልቅ አቂዳዊ ጉዳዮችን በብዙሃኑ ህዝብ ፊት መፈትፈትን እስከ ሃራምነት ያደረሱ ኡለሞች አሉ ከነርሱ መካከል አንዱ ኢማም አልገዛሊይ ናቸው ።

https://t.me/sufiyahlesuna
442 viewsedited  10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 17:33:36
የሆሳዕናው አንበሳችን አሏህ ይጠብቅልን
1.1K views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 07:13:48 ስንት ረከአ እንደሰገድን ግራ ቢገባን ምን እናደርጋለን

አንዳንድ ጊዜ ሰላት እየሰገድን ስንት ረከአ እንደሰገድን ግራ ይገባናል ለዚህ ችግር የፊቅህ ኡለሞቻችን መፍትሄ አሰቀምጠዋል እርሱም " እርግጠኛ የሆንበትን የረከአ ቁጥር እንደሰገድን አስበን የተጠራጠርነውን ረከአ እንደ አዲስ መስገድ ነው ።

ለምሳሌ: _ ዙህር ሰላት ላይ 3 ነው ወይስ 4 ነው የሰገድኩት ብለን ግራ ብንጋባ 3 እንደሰገድን ቆጥረን አንድ ረከአ እንጨምራለን ምክንያቱም 3 ነው ወይስ 4 ነው የሰገድኩት ስንል 3 መስገዳችንን እርግጠኛ ሆነናል ፣ ጥርጣሬ የተፈጠረው አራተኛው ረከአ ላይ ነው ፣ ከጥርጣሬ ተነስተን ሰግጃለው ብለን መደምደም ስለማንችል አንድ ረከአ ጭማሬ እናመጣለን ።

https://t.me/sufiyahlesuna
463 viewsedited  04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 11:42:30 ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ pinned a photo
08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 07:44:49
ሃቢብ ዑመር ሺአዎችን እርቃናቸውን ሲያስቀሩ
**

አህለል በይቶች በአሏህ ትእዛዝ ላይ በመፅናት ፣ እውነኞች በመሆን ፣ መልካም ባህሪን ፣ አስራርን በመወራረስ ነው ያሳለፋት ፣ አህለል በይትን በመውደድ ስም ማንንም መሳደብ ፣ አሳንሶ መመልከት ፣ መበደል ፣ በሙስሊሞች መካከል ፊትናን መቀስቀስ እንዲሁም ጥላቻ መዝራትን አያውቁም ።

* አህለል በይቶች የኢማናዊ ወንድማማችነት ፣ በአሏህ መንገድ የመዋደድ ምሽጎች ናቸው

* የቅኖቹ መንገድ ስለሆነው ስለ ሰሃቦች ፣ ታቢዒዮች እንዲሁም ንፁህ ስለሆኑ የአህለል በይቶች መንገድ ሰምታችኋል ፣ ይህን ጥላቻ ፣ ቂም ፣  ፊትና መቀስቀስ ፣ ወገንተኝነት በጭራሽ አያውቁትም ።

* እነርሱ ላይ መጥፎ ለሰሩ ሰዎች መልካምን ውለዋል ፣ እነርሱን የጎዳቸውን ሳይቀር ካለበት ስህተት ለማዳን ሰርተዋል ፣ የአሏህ ሰላትና ሰላም በሁሉም ላይ ይሁን።

የሃቢብ ኡመር ንግግር አበቃ

ስለ አህለል በይት ከአህለል በይቶች ስማ ፣ በሰሃቦች ጥላቻ ልቡ ከታወረ ፣ ቁርአንና ሃዲስን እንዳሻው ከሚጠመዝዝ ዋሾ ራስህንም ወዳጅ ዘመድህንም ጠብቅ ።

https://t.me/sufiyahlesuna
983 viewsedited  04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:54:11 አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
~~~

ሱመያዊያን የበጎ አድራጎት ማህበር ለመቋቋም ከታቀደ ጥቂት ወራት አልፈውታል። ሀሳቡ በብዙ ሰው ዘንድ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ማህበሩን የመሰረቱት አባል ሸይኽ ሰዒድ ሁሰይን የሱመያ መስጂድ ኢማም እና ኸጢብ ማረፋቸውን ተከትሎ እያንዳንዱ የሚሰራው የኸይር ስራ አጅር ለእርሳቸው ይደርስ ዘንድ በማለት ቀድመው ጀምረውታል።

ማህበሩ የሚያተኮሩ በመሻይኾች ላይ ነው። የዑለሞቻችንን ወርቃማ የቀደመ ወደ ነብዩ ሙሐመድ የተሰላሰለ ሰነድ እስከ ቂያማ ድረስ ከትውልድ ትውልድ እንዲተላለፍ በማድረግ ዒልሞቻቸውን ፣ አውራዶቻቸውን ፣ ኪታቦቻቸውን እና ታሪኮቻቸውን ለማጥናት ብሎም በሀያት እያሉ ነዳማ ሳይመጣብን በፊት በሙሉ አቅም ለማገዝ እና ከጎናቸው ለመቆም የታቀደ አላማ ነድፎ ተነስቷል።

በአሁኑ ወቅት በጥቂት የመሻይኾች አፍቃሪ እና ወዳጅ በሆኑ ወጣት አባላት የተዋቀረ ሲሆን ስራው በስፋት ተደራሽ እንዲሆን እና ብዙ ስራዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰርቶ ሙስሊሙን ማህበረሰብ በሀይማኖቱ እና በመሻይኾቹ ዙሪያ የነቃ ግንዛቤ እንዲኖረው ለማድረግ ይቻል ዘንድ ከፍተኛ ቁጥር ያለው አባል ያስፈልገዋል። ለዚህም ውድ ወንድም እና እህቶቻችን የመሻይኾችን መንገድ ለማስጠበቅ እና ለማስቀጠል ፣ መሻይኾቻችንን በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መንገድ እየደገፍን እና ታሪኮቻቸውን ለህዝብ እያስተዋወቅን ቀጣዩን ትውልድ ከአሁኑ እንቅረፅ።

ማንኛውም መሻይኾቼን እወዳለሁ ፣ ኢልማቸውን ማወቅ እፈልጋለሁ ፣ አውራድ እና ጦሪቃቸውን አስጠብቃለሁ የሚል ሰው የማህበሩ አባል መሆን ይችላል። ለአባልነቱ የተዘጋጀውን ፎርም በውስጥ መስመር

Telegram
ፈይሰል አብዱ(@Sumaliyano)
አብዱልሀኪም ናስር(@Hakiku01)
ኻሊድ አዳነ(@MERUEM222)
Facebook
ፈይሰል አብዱ
ጅብሪል አባስ (ibnu abas)
ኻሊድ አዳነ (azzrael azel)

በማነጋገር መሙላት ትችላላቹህ። ዝርዝር መረጃ ካስገለገ በስልክ ቁጥር

09 56 15 58 06 ኻሊድ አዳነ
09 11 26 55 62 ፈይሰል አብዱ
09 34 44 80 08 ራህመት ረዲ
በtelegeram channel
https://t.me/sumeya_charity_1
በ facebook ፔጅ ያግኙን
https://www.facebook.com/101233259389613/posts/pfbid0JsqseG2TJkRL66LVMA4qmLRoz28LZiyB8WwDw1eybndcZD3TbCcGgtdXGXovG5kXl/?app=fbl

በመሻይኾች መንገድ ህያው!
የሱመያዊያን በጎ አድራጎት ማህበር
1.0K views17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 11:30:22
اللهم صلِّ وسلم وبارك على النبي سيدنا ومولانا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين.

جمعة مباركة

https://t.me/sufiyahlesuna
977 views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 10:49:51 ﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ

ዛሬ ጁምዓ ነዉ። ሱረቱ ከህፍን የቻለ ይቅራ ያልቻለ ደግሞ ያድምጥ።



018 ሱረቱ አል-ከህፍ [Surah Al-Kahf] (سورة الكهف)

━━━ ━━━

:::::ቴሌግራማችን::::::

Share & Join

@sufiyahlesuna
@sufiyahlesuna
@sufiyahlesuna
951 views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 09:15:45
ጁምዓ ሙባረክ (የተባረከ ጁምዓ ይሁንላቹ) ። አሚን!

በጁምዓ ቀን ሱረቱልከህፍን መቅራት አንዱ መለያ ነው።

አቡሰዒድ(ረዲየላሁ ዓንሁ) ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) " በጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው ብርሃን ከእግሩ ስር ፈንጥቆ እስከ ሰማይ ይደርሳል፤ በቂያማ ቀን ይበራለታል፤ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ለፈፀማቸው ወንጀሎች ምህረት ይደረግለታል" (አል-ሀኪምና አል-በይሀቂይ የዘገቡት ሲሆን አል-ነሳዒ ግን መውቁፍ ነው ብለውታል። )

በሙስጠለሀል ሀዲስ ዑለሞች ዘንድ መውቁፍ ማለት ከነብዩ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሳይሆን ከሰሀባ የደረሰን ንግግር ወይም ድርጊት ነው

አስቡ ይሄ መልዕክት አንተ/ቺ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ/ጂ ለሌሎችም አጋራ/ሪ ባንተ/ቺ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም የሱ መንዳ ተከፋይ ናቹና።


ቀጥታ/ live ገባ ገባ

https://t.me/love_of_resul?videochat=1a7e01777a011c61c8

ተከፍቷል አብራቹ ቅሩ!

━━━ ━━━

:::::ቴሌግራማችን::::::

Share & Join

@love_of_resul
@love_of_resul
@love_of_resul

#የረሱል ﷺ ሙሂቦች ግሩፕ

:::::ዩቲዪባችን::::::

Share & Subscribe

https://youtube.com/c/ETHIOISLAMICPROOF_Khalid_Heyru

Share & Subscribe
965 views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:37:32 ሰላት ዐለ ነቢ ﷺ ያበዛ አላህ ልቡን ብርሀን ያላብሰዋል ..

ምክንያቱም ወንጀሎች ልብን ያጠቁራሉ ፤ አንድ ባርያ ወንጀል ሰራ ልቡ ላይ ጥቁር ነጥብ ይነጠብበታል ፤ በዛም ወንጀል ከቀጠለና ከተጨማለቀ ያቺ ጥቁር ነጥብ ሰፍታ ልብ ሙሉ ጥቁር ጨለማ ይሆናል...

አላህ ምላሱን በሰላት ዐለ ነቢ ﷺ ሲያረጥበው ደግሞ ወንጀሉ ተራራን ቢያክል እንኳን ይማራል ፤ ወንጀሉ ሲማር የልቡ ጥቁረት እየጠፋ ይመጣና ብርሀን ይፈነጥቅበታል "


- ኢብኑል ጀውዚይ / ቡስታኑል ዋዒዚን (289)
954 views05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ