Get Mystery Box with random crypto!

✧ነብያችን ﷺ ከ1400 አመት በፊት እንዲህ ብለውን ነበር፦  (( وَالَّذِي نَفْسُ مُ | ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

✧ነብያችን ﷺ ከ1400 አመት በፊት እንዲህ ብለውን ነበር፦

 (( وَالَّذِي نَفْسُ مُحَمَّدٍ بِيَدِهِ، إِنَّ مَا بَيْنَ الْمِصْرَاعَيْنِ مِنْ مَصَارِيعِ الْجَنَّةِ لَكَمَا بَيْنَ مَكَّةَ وَهَجَرٍ، أَوْ كَمَا بَيْنَ مَكَّةَ وَبُصْرَى .))
"ነፍሴ በቁጥጥሩ በሆነችው እምልለሁ በሁለቱ የጀነት በሮች መካከል ያለው ርቀት ልክ በመካና በሐጀር ወይም በመካና በበስራ እንዳለው ርቀት ነው"።

✧በአሁን ሰዐት የሳተላይት ኢሜጂንግ ቴክኖሎጂ እንዳረጋገጠው በሁለቱ ርቀቶች መካከል ማለትም ከመካ እስከ ሀጀርና ከመካ እስከ በስራ ያለው ርቀት ተመሳሳይ ነው።

https://t.me/sufiyahlesuna