Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ኢንጊሊዛዊ ወደ አንድ ሸይኽ መጣና 'ለምንድን ነው በእስልምና ሀይማኖት ሴት ልጅ ወንድን መጨ | ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

አንድ ኢንጊሊዛዊ ወደ አንድ ሸይኽ መጣና "ለምንድን ነው በእስልምና ሀይማኖት ሴት ልጅ ወንድን መጨበጥ የተከለከለችው"? አላቸው።

ሸይኹም፦ ንግስት ኤልዛቤትን መጨበጥ ትችላለህ?" አሉት

ሰውየውም፦በፍፁም አልችልም የተወሰኑ ሰዎች ናቸው እሷን መጨበጥ የሚችሉት"አላቸው።

ሸይኹም፦ የኛም ሴቶች ልክ እንደ ንግስት ናቸው ማንም የውጭ ሰው እጃቸውን ሊነካ አይገባውም" አሉት።

https://t.me/sufiyahlesuna