Get Mystery Box with random crypto!

የአሳ ዘይትና 10 የጤና ጥቅሞቹ 1. ለልብ ጤንነት ይጠቅማል 2. ሰዉነታችን ዉስጥ | St. Urael Internal Medicine Clinic

የአሳ ዘይትና 10 የጤና ጥቅሞቹ

1. ለልብ ጤንነት ይጠቅማል
2. ሰዉነታችን ዉስጥ መቆጣትን(Inflammation) ይቀንሳል
3. ካንሰርን ለመከላከል ይረዳል
4. የመገጣጠሚያ ህመሞችን ለመቀነስ ይረዳል
5. ድብታን ለመቀነስ ይረዳል
6. ለአንጀታችን ጤንነት ይጠቅማል
7. የሰዉነታችን ቆዳ ጤናማ እንዲሆን ያደርጋል
8. ለፀጉር ጤንነት ይጠቅማል( ፀጉር እንዲወፍር ያደርጋል)
9. የአልዚሄመር ህመም ተጋላጭነትን ይቀንሳል
10. ህፃናት ላይ ኤዲኤችዲ (ADHD) ችግሮችን ለመቀነስ ይረዳል።

ለበለጠ ንባብ የ Facebook ገጻችንን ከታች ባለው Link በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.facebook.com/sturaelclinic/
እናመሰግናለን!!!