Get Mystery Box with random crypto!

S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮

የቴሌግራም ቻናል አርማ strong_iman — S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ strong_iman — S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
የሰርጥ አድራሻ: @strong_iman
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.74K
የሰርጥ መግለጫ

❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታህን ስጥ!!
«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር
ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡»
Channelu ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇
🌟የ ታላቁ አሊም የመሀመድ ሀሰናት ሀዲሶች
✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች
ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others
4 any comment at 👉 @strong_iman_bot

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-09 06:14:06
Only at

@strong_iman

For more join
1.5K views【ABU】, 03:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 06:13:29
Only at

@strong_iman

For more join
1.4K views【ABU】, 03:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 06:12:50
Only at

@strong_iman

For more join
1.3K views【ABU】, 03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 23:02:00 #የእጁጅ_ወመእጁጅ

ክፍል #የመጨረሻዉ_ክፍል
አዘጋጅ ☞መግፊራ አወል
በISLAMIC UNIVERSITY ቻናል የተዘጋጀ


ከዚያም በቅፅበት ሁሉም ያእጁጃውያን የራስ ምታት እራሳቸውን ከቁጥጥራቸው ውጭ ያደርጋቸውና በአካሎቻቸው ባሉ ቀዳዳዎች በሙሉ ደም ይፈሳቸው ይጀምራል፡፡ ያእጁጃዉያን ምን እንደገጠማቸው ሳያውቁ በማያውቁት ህመም መታመም ይጀምራሉ፡፡ ከራስ ምታቱ ብዛት ትላልቅ ቋጥኝ እያነሱ እራሳቸውን በመደብደብ ጭንቅላታቸውን እየመቱ ይሞታሉ፡፡ ምድርን በብክለት ካጨማለቋት በኀላ በዚህ አይነት በደካማ ትል ምክንያት አላህ ባጠቃላይ ሁሉንም በድን አድርጎ በየሜዳው ያጋድማቸዋል፡፡ ከያእጁጃውያን የአስክሬን ብዛት የተነሳ ምድር በሙሉ ትሸፈናለች፡፡ ሲሞቱም እርስ በርስ ተደራርበው ምድር ላየሸ ስንዝር ማሳረፊያ እንኳን አይኖርም ከብዛታቸው የተነሳ ያን ጊዜ ምድር ትርምሷን ታቆምና ፀጥታ ይነግስባታል፡፡ ሁሉም ነገር ረጋ ርምሱም ይቆማል፡፡ ምድር ላይ የፀጥታው መንገስ ያጠራጠራቸው ሙእሚኖችም፦ እስቲ ማን ነው እራሱ መስዋት አድርጎ እነ ያእጁጅ የት እንደደረሱ የሚያጣራው በማለት ሲመካከሩ አንዱ ሙሚን እራሱን መስዋት ለማድረግ ተዘጋጅቶ ምድር ላይ ምን እንደተከሰተ ለማየት ተራራውን ለቆ ሲወርድ ለማመን በሚያስቸግር መልኩ ዗዗ምድር በነዚያ ትላልቅ ፍጥረታት ሬሳዎች ተሞልታ ያይና በተክቢራ እየጮኸ ወደመጣበት በመመለስ አላህ ዱዓቸውን እንደተቀበላቸው በደስታ ይነግራቸዋል፡፡ ያን ጊዜ በየዋሻው ተደብቆ የከረመው ከየምሽጉ ወደዉጭ ብቅ ማለት ይጀምራ፡ ሙዕሚኖች የናፈቁትን አለም ለማየት ሲወጡ ያልጠበቁት ነገር ይመለከታሉ፡፡ ሙዕሚኖች ይህን ሲመለከቱ ምንም እንከን በያእጁጃውያን መሞት ቢደሰቱም እሬሳቸው ምድርን ሞልቶ መንቀሳቀሻ በማጣታቸው እጅግ ተጨነቁ፡፡ በድጋሚ አላህ ጋር እጃቸውን በማንሳት ዱዓ ማድረግ ጀመሩ፡፡ ምድራችንን አፅዳልን እያሉ ይማፀኑም ጀመር፡፡ አላህ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ጌታ ነውና ተዐምሩን የግመል አንገት የሚመስል ትላልቅ ፎችን ወደ ምድር ልኮ እነዚህን ግዙፍ ፍጡሮች ወፎቹ ተሸክመው ከምድር ያርቆቸዋል፡፡ ምድር ላይ ያሉ ለቁጥር የሚያዳግቱ ሬሳዎች፡ከተነሱ በኀላ ምንም እንኳን ምድር ከቆሻሻው ቢፀዳም ሽታው ግን ሊለቅ አልቻለም፡፡
ዳግም አላህ ምድርን ለማፅዳት ሀይለኛ ዶፍ ዝናብ ያወርድና ምድር ልክ እንደ መስታወት ንፁህ ትሆናለች፡፡ ከዚያም አላህ ሰማይን እንዲያዘንብ ምድርን እንዲያበቅል ያዘዋል፡፡ ምድርም ከተፈጠረ ጀምሮ አብቅሎ ማያውቀውን የእህል አይነት ማብቀል ትጀምራለች፡፡ አንድን ፍሬ ዝም ብለው ያገኙት ነገር ድንጋይ ላይም ቢሆን በሚገርም ሁኔታ አብቅሎ ያገኙት ነበር፡፡ በዛን ጊዜ አንድ የሩማን ፍሬ አንድን ሙሉ ጎሳ ማስተናገድ ይችላል፡፡ በዛን ጊዜ አንዴ የታለበው ወተት ብዞ ሰዎችን ያስጠጣል፡፡ በዛን ጊዜ መጠላላት፣መመቃኘት፣መቀናናት የሚባል ነገር ይጠፋል፡፡ በዛ ዘመን አንዱ ሰው ለሌላው ሰው ብር ቢሰጠው እንኳን ተርፎኛል የት ላስቀምጠው ነው ሚለው፡፡ሀብት በሀብት ላይ ነበር፡፡ ያኔ ምድር ሰላም ትሆናለቾ የሰዎች ልብ እንደፀደዳ ሁላ የእንስሳቱም የአራዊትም ቀልብ ይፀዳል፡፡ አንበሳ ግመል ነብር በግ ምናምን ምንመሸ ሳይተናኳሉ አብረው ይኖራሉ፡፡ ልጆችም ከእባብ ጋር መጫወት ይጀምራሉ፡፡ እባቦቹም አይነኳቸወም፡፡ በዛ ዘመን ምድር ላይ ከኢስላም ሌላ ሀይማኖት አልነበረም፡፡
በዚህ ሁኔታ ምድር ለ40 አመታት በሰላም እና በድሎት በነቢዩላሂ ዒሳ መሪነት በነቢያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሸሪዓ ከተኖረ በኀላ ሞት ለማንም አይቀርምና ነብዩላህ ዒሳ ዐለይሂ ሰላም ይሞታሉ፡፡ ከሞቱ በኀላ ሙስሊሞች ሰላተል ጀናዛ ይሰግዱባቸዋል፡፡ በዚን ጊዜ ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሲጠየቁ እንዲህ ይላሉ፦ አላህ እኮ እድሜዬን ቢያረዝምልኝ ነቢዩላህ ዒሳን ባገኘው ደስ ይለኛል ግን ሳላገኘው ከሞትኩ ከናንተ ውስጥ እሱን ስታገኙት ሰላምታዬን አቅርቡልኝ፡፡

#ተ........... #ፈ........... #ፀ........... #መ

ዉድ የቻናል ቤተሰቦች ስለየእጁጅ መእጁጅ እና በቻናሉ ላይ ያላችሁን አስተያየት ለመስጠት
T.me/strong_iman_bot
T.me/strong_iman_bot
Start በማረግ ያድርሱን
@strong_iman
1.4K views【ABU】, 20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:21:53 The Prophet [ﷺ] said:

❝The day of ‘Arafah, the day of Sacrifice and the days of Tashrīq are our ‘Eid, O people of Islam! They are days for eating, drinking and the remembrance of Allāh.❞

‎[Muslim | Ahmad | Sahīh Al-Jāmi’, (No. 2689) | Translated By Abu Khadeejah Abdul-Wahid]
1.5K views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 09:55:20
ዙልሂጃ ዘጠኝ
ኸይሩ አያሚ ዱንያ
ዱንያ ላይ ካሉት ቀኖች ሁሉ በላጩ ቀን፣ ወደ የማገባደጃው፣ የመጨረሻ እንጥፍጣፌዎቹ ላይ ደረስን። ጁማዓችንን በተክቢራ እናዳምቀው።

الله اكبر
الله اكبر
الله اكبر
لا إلاه إلى الله
الله اكبر
الله اكبر
ولله الحمد

ጁምዓ ጀሚል

@STRONG_IMAN
1.5K views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , edited  06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 09:50:13
Only at

@strong_iman

For more join
1.3K views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , 06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 09:30:20
"لبيك اللهم لبيك،لبيك لا شريك لك لبيك"
May the blessings of Allah fill your life with happiness,brigths your ways with the lights of heaven and open the doors of success today,tomorrow and always & May this special day bring you peace, hapiness and prosperity .
You are always in my prayers.
عيد مبارك كل عام وانتو بخير وصحة وسلامة وينعاد علينا وعليكم اعوام مديدة

From suda
1.2K views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , 06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 09:24:30 Bezi agatami zare yalsomachu rip malet efelegalw
1.1K views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , 06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 09:24:00 ☞::::የአረፋ ቀን ፆም!::::☜

ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦

{ يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ }
“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1162

የነገዉ ቀን እንዳያልፈን #ሼር በማድረግ ሌሎችንም እናስታዉስ። በዱኣም አትርሱኝ ። አላህ ይቀበለን አሚን

╰➤ ❝ ❞
╭࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@strong_iman ❞
1.1K views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , 06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ