Get Mystery Box with random crypto!

S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮

የቴሌግራም ቻናል አርማ strong_iman — S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ strong_iman — S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮
የሰርጥ አድራሻ: @strong_iman
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.74K
የሰርጥ መግለጫ

❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታህን ስጥ!!
«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር
ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡»
Channelu ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇
🌟የ ታላቁ አሊም የመሀመድ ሀሰናት ሀዲሶች
✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች
ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others
4 any comment at 👉 @strong_iman_bot

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-14 22:07:47
@Strong_iman join for more
396 views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 22:07:04
I have no words
@strong_iman
398 views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 19:29:56 ❶ ነገ ጠዋት ትሞታላችሁ ብትባሉ ምን ታደርጋላችሁ??

መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ
673 views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , 16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:29:10 ትንሽ ሆኜ ከእንስሳቶች ጋር
ጫካ ውስጥ መኖርን እመኝ ነበር
ሳድግ ጫካው ቀረ እንጂ ምኞቴ
ተሳክቷል ።

JOIN @Strong_iman
735 views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , 15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 17:44:22 የሰውን ክፋት ስታይ
አላህ ለምን ጀሐነምን
እንደፈጠረ ትረዳለህ ።

Te » @Strong_iman
755 views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , 14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 17:44:06 ስበት ማለት
በሰማኒያዎቹ የሚገኝ አዛውንት
" አሰላቱ ኸይሩን ሚነ ነውም "
የሚለውን ድምፅ ሲሰማ በጨለማ
ተነስቶ ምርኩዙን እየተደገፈ ድምፁ
ወደ ሚሰማበት ቦታ መሳቡ ነው ብላችሁ
ለ Newton ንገሩት ።
#ፈጅር ሰላት

JOIN @STRONG_iMAN
832 views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , 14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 16:50:18
ጌታዬ ሆይ!
ነፍሴን የሚያጠፉ ከባድ ሰሜቶችን ሁሉ በእዝነትህ አስወግድልኝ ፣ ከአቅሜ በላይ የሆነን ነገርም አትጫንብኝ ።
ያረቢ አዎ እኔ ያንተው ደካማ ባሪያህ ነኝ!!
••ৡ✵ @Strong_iman
1.1K views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , edited  13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:34:49
ለልጆቼ የማወርሰው ሃብት በዘመኔ አላከማቸሁም፤ ወጣትነቴን ለቤቴ ለኑሮዬ ማቃኛ የሚሆንልኝን ጥሪት አላከማቸሁም፤ ጀሊሌ መቼም ለባሮቹ ቅርብ ነውና እንደሰው የሚያስፈልገኝን አልነፈገኘም፤ የዕለት ሪዝቄን አያላሳጣኝም... "አልሃምዱሊላህ"
ለከርሞ መጠበቤ ያ አነበረም። ከልጆቼ አልፎ ለትውልዱ የማወርሰውን እውቀት በማሰባሰብ ላይ ቁዋውን ይችረኝ ዘንድ ነበር ሃሳብ ጭንቀቴ፤ ዱንያ መቼም ለዚህ ገር ባትሆንም ጀሊሉ ሰብሩን ሰጥቶኝ ከመንገዴ እንዳልፈናቀል በእዝነቱ ጠብቆኛል።
አሁን ስጋቴ በጭራሽ ያ አይደለም በእድሜ ማምሻ የሚደክሙ አይኖቼ ከዛሬ ነገ ኡማው ጋ ሳላደርስ እንዳላልፍ ነው... በኔ ላይ ያኖረውን ኢልም እንዴት ሳላወጣው ከኔው ጋ ይጠፋል..! ለዚህም ቀንከሌት አለይም...ምሽት አላውቅም..ንጋትን አልጠብቅም። እስካለሁ ከጠረቤዛዬ ተሰይሜ አደራዬን ለማውረስ እተጋለሁ ጀሊሌ ይቀበለኝ።

ባላደራ ሁኜ ሳለ እንዴት አደራዬን ሳላደርስ አይኖቼ ማንቀላፋት ይቻላቸዋል!
1.1K views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒 , 09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 14:38:55
Only at

@strong_iman

For more join
2.1K views【ABU】, 11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 06:16:09
Only at

@strong_iman

For more join
1.9K views【ABU】, 03:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ