Get Mystery Box with random crypto!

ቅድስት ፌብሮኒያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ slehiwetwe — ቅድስት ፌብሮኒያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ slehiwetwe — ቅድስት ፌብሮኒያ
የሰርጥ አድራሻ: @slehiwetwe
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.35K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ስለ ሕይወታችን የምንወያይበት ሁላችንም ሀሳብና አስተያየት የምናካፍልበት ነው ፤ እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ ነገሮች ይለቀቁበታል።

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 00:03:12 """የነፍስ አርነት"""
[ምዕራፍ ፬]
104 views21:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 00:02:53
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ፫ኛ ፖፕ ዘእስክንድርያ ወፓትርያርክ ዘመንበረ ቅዱስ ማርቆስ!

"""የነፍስ አርነት"""

ምዕራፍ ፬....
++-በአራት ግድግዳዎች መካከል መቀመጥ-++
97 views21:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 23:50:01 """የነፍስ አርነት"""

[ምዕራፍ ፫]
89 views20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 23:49:04
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ፫ኛ ፖፕ ዘእስክንድርያ ወፓትርያርክ ዘመንበረ ቅዱስ ማርቆስ!

"""የነፍስ አርነት"""

ምዕራፍ ፫....
+++-የነፍስ ነጻነት-+++
102 views20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 21:40:44 የነፍስ አርነት [ምእራፍ ፪]
121 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 21:39:36
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ፫ኛ ፖፕ ዘእስክንድርያ ወፓትርያርክ ዘመንበረ ቅዱስ ማርቆስ!

"""የነፍስ አርነት"""

ምዕራፍ ፪....
+++እግዚአብሔርን ለማወቅ ነጻ መሆን+++
132 views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 16:54:29 የነፍስ አርነት [ምዕራፍ ፩]
157 viewsedited  13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 16:54:17
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ፫ኛ ፖፕ ዘእስክንድርያ ወፓትርያርክ ዘመንበረ ቅዱስ ማርቆስ!

የነፍስ አርነት [በጥልቅ ተመስጦ ውስጥ ሆነው የጻፏት ብሎም የብዙዎች ዓይን ወደ እሳቸው እንዲያማትር ያደረገች መጽሐፍ]

ምዕራፍ አንድ

+++ከኃጢአት እውቀት ነጻ መውጣት+++
162 viewsedited  13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:06:49
ዲያብሎስ በእኛ ላይ ሲኾኑ ማየት ከሚፈልጋቸው ነገሮች ዋናው እና የመጨረሻው፦   
#በእግዚአብሔር መግቦት ፣ ጥበቃ እና ማዳን ተስፋ ስንቆርጥ ነው።

ከሚመጡብን ፈተናዎች የበለጠ ፣ ለገጠመን ጉዳይ በምንሰጠው ትርጒም የበለጠ ይዋጋናል።

"ፈተናዎች"፦  
.=እኛን የተሻሉ አድርጎ ለመቅረፅ፣
.=ከድካማችን ለማበርታት፣
.=ቆርጠን ልንጥለው የሚገባንን ለማሳየት፣
ወይም
.=በጸጋው ለማደግ እንድንችል ሊኾን ይችላል፤
ጠላት ፦
የመጣብንን ፈተና፣ አዛብቶ እኛን ለማጥፋት አስመስሎ ያሳየናል።

[ ተስፋ መቁረጥ የክህደት መግቢያ በር ነው ]

ጸልዩ በእነተ-ሰላማ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ
697 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 23:34:12
"በሰማያት ላለው አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ እርሱ ለክፉዎችና ለደጎች ፀሀይን ያወጣልና። ለፃድቃን ፣ለኃጥአንም ዝናብን ያዘንማልና። የሚወዱአችሁን ብትወዱ ዋጋችሁ ምንድን ነው? እንዲህማ ቀራጮችስ ያደርጉ የለምን? ወንድሞቻችሁን ብቻ እጅ ብትነሱ ምን ብልጫ ታደርጋላችሁ? አሕዛብስ ይህንን ያደርጉ የለምን? እንግዲህስ ሰማያዊ አባታችሁ ፍፁም እንደሆነ እናንተም ፍፁማን ሁኑ"
ማቴ 5፥45-48
አንድ ሰው ቢበድለን እግዚአብሔር ለእኛ እንደራራልን እኛም ልንራራለት ይገባል።ለዚህ ሰው ማዘን ያስፈልጋል ምክንያቱም ጊዜው በከንቱ እያለቀ እንደሆነ ስለምንረዳ ነው። እግዚአብሔር እኛን እንደሚወደን እኛም እርስ በርሳችን እንዋደድ። አንድ ሰው ሕይወቱን ለጓደኛው ከመስጠት በላይ ፍቅር የለም።ይህ ጌታ ለእኛ ያደረገው ነው።ከእኛ የሚጠበቀው ሕይወትም ይህን ነው። አምላካችን እግዚአብሔር ለሁላችን ንፁህ ልብን ይፍጠርልን።
ምስጋና ይሁን አንድ አምላክ ለሚሆን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሜን።

@Slehiwetwe ይቀላቀሉን።
194 views20:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ