Get Mystery Box with random crypto!

🔥𝑺𝒆𝒏𝒋𝒐 𝑫𝒂𝒊𝒍𝒚 𝑵𝒆𝒘𝒔 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 💯

የቴሌግራም ቻናል አርማ senjonews — 🔥𝑺𝒆𝒏𝒋𝒐 𝑫𝒂𝒊𝒍𝒚 𝑵𝒆𝒘𝒔 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 💯 𝑺
የቴሌግራም ቻናል አርማ senjonews — 🔥𝑺𝒆𝒏𝒋𝒐 𝑫𝒂𝒊𝒍𝒚 𝑵𝒆𝒘𝒔 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 💯
የሰርጥ አድራሻ: @senjonews
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.24K
የሰርጥ መግለጫ

👉የቀኑ አዳዲስ ቀናዊ ውሎዎች ዜናዎች እንደደረሱ እናቀርብሎታለን
👉የደረሱንን ዜናዎች አጠናክረን እናቀርባለን
👉ስለ ሴንጆ ፕሪምየር
ሊግ ውጤቶች እናወራለን
👉ትኩስ ዜና ካሎት ለቦቱ ይላኩ ቢቻል ከፎቶ እና ከነ ሙሉ መረጃው ብትልኩልን ምርጥዬ ነው
ብቻ እርሶ ቻናላችንን ሼር ያርጉ
ሀሳብ አስተያየቶን @senjonewsgp
ያድርሱን @senjonewssbot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-31 20:59:18 https://oromia.ministry.et/#/result
747 views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:57:42 24/12/2014
===========
#Good Morning every body...!
========================
You can check on line,the Grade 8th result by the above links .Share it for Woredas& schools. Students certificate printing will be finish up to 29/12/2014 E. C, #So be ready to collect your students certificate from the coming monday.

Thanks !
787 views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:57:42 https://oromia.ministry.et/#/result
755 views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 22:55:50 የክፍል ድልደላ እንዲለቀቅ የምትፈልጉ ፍላጎታችሁን ለማወቅ ከ400 በላይ ማየት እንፈልጋለን
216 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 22:51:02
ታላቅ የቅርጫት ኳስ ውድድር

ከላይ በምስሉ ላይ እንደ ተመለከታቹት ከነገ ነሀሴ 25 ጀምሮ የቅርጫት ኳስ ውድድር በከተማዋ ላይ ይደረጋል

በዚህ ውድድር ላይም ቅዱስ ዮሴፍ አዳማ በተወካይ ተወዳዳሪ ተማሪዎቹ የሚሳተፍ ይሆናል

ለተሳታፊዎቹም እና ለትምህርት ቤታችንም መልካም ዕድልን እንመኛለን

@senjonews
@senjonewsgp
217 views19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 11:41:37
ስለ ቀጣይ

የ2015 የትምህርት ዘመን መስከረም 2 አልያም 3 ሊጀመር እንደሚችል ተገልጿል

@senjonews
@senjonewsgp
1.3K views08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 18:10:16
#Update

የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ድረስ በሁለት ዙር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ለዚህም ተማሪዎች እራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ጥሪ አቅርቧል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ረዲ ሽፋ #ለኦቢኤን በሰጡት ቃል ፤ በአጠቃላይ በሁለት ዙር በሚሰጠው ፈተና ከ984,000 በላይ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ገልፀዋል።

ፈተናውን ከሚወስዱት ውስጥ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቁጥር 622,739 መሆኑን አመልክተዋል።

የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ብዛት ያላቸው በመሆኑ በመጀመሪያው ዙር ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 /2015 አስቀድሞ ፈተናው እንደሚሰጣቸው አቶ ረዲ ተናግረዋል።

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ቁጥር ደግሞ 361,279 ሲሆን በሁለተኛው ዙር ከጥቅምት 8 እስከ 11/2015 ፈተናውን እንደሚወስዱ አስረድተዋል።

ከዚህ ቀደም የነበሩ የፈተና ችግሮችን ለመፍታት ፈተናው በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ አረጋግጠዋል ፤ ፈታኞቹ ደግሞ የዩኒቨርሲቲ መምህራን መሆናቸውን አሳውቀዋል።

በተጨማሪም ፤ ፈተናው ከዚህ ቀደም ከነበረው ከ4 ኮድ ከፍ ማለቱን ገልፀዋል።

ፈተናው ተዘጋጅቶ እየታተመ ሲሆን ፈተናው እስከሚሰጥበት ቀን ድረስ ተፈታኞች እራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸውም አሳስበዋል።

@tikvahethiopia
1.1K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 20:48:48
Updating...

ነገ ነሀሴ 16 ጀምሮ የቅዱስ ዮሴፍ አዳማ ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎቹ ሁለተኛ ዙር የሞዴል ፈተና መስጠት ይጀምራል

መልካም ፈተና ተመኘን

@senjonews
@senjonewsgp
1.5K viewsedited  17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 21:37:42 Contact him
1.9K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 21:34:52
Book your photo shoot now!!
+251988966490

Portrait. Wedding. Birthday. Commercial. Maternity . And others.....
1.5K views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ