ማህሌት ዘቅዱስ ያሬድ — Telegrami kanal

የቴሌግራም ቻናል አርማ mahletzekidusyared — ማህሌት ዘቅዱስ ያሬድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mahletzekidusyared — ማህሌት ዘቅዱስ ያሬድ
የሰርጥ አድራሻ: @mahletzekidusyared
Mitteaktiivne
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 775
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ላይ የስርአተ ማህሌት ዚቅ፣ምልጣን፣እስመላለም፣ወረብ እንዲሁም አልፎ አልፎ የቅዱሳን ታሪኮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

Kanali statistika
82% Kaasatuse määr
636 Vaatamisi / postitus
0 Postitusi / päev

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

28 jaan 2022
ሥርዓተ ማኅሌት ዘአስተርእዮ ማርያም 'ጥር ፳፩'

"ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፣ በአሐቲ ቃል።

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፣ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ
ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ ዋህድ፤ ዕፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ፤ ከመ ኲሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወጻ፤ ዮሐንስ በልብሱ ከደነ ገፃ።

ወረብ
እፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ በከየት እመ አምላክ/፪/
ከመ ኲሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወጻ በከየት/፪/

ነግሥ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ መጽአ ውስተ ዓለም፤ ወዓለሙኒ ኢክህለ ፀዊሮቶ፤ ፆረቶ ወአግመረቶ ማርያም።

ነግሥ
ለምንት ይዜኃር ኃያል በኃይሉ፤ ወባዕል በብዝኃ ብዕሉ፤ ኢያድለወ ሞተ ክርስቶስ ለሥጋ አባሉ፤ ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ፤ ሞታ ለማርያም የአፅብ ለኲሉ።

ዚቅ
እንበይነዝ አእምሩ በውስተ ፍትሕ ከመ ኢያደሉ፤ ትጥዓም ሞተ እሙ ወእመ ኲሉ፤ አዘዘ ወልድ በርቱዕ ቃሉ።

መልክአ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤ እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትእዛዝ፤ ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤ ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።

ዚቅ
ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ፤ ወአግአዛ እምእኩይ ውስተ ሠናይ፤ እሞት ውስተ ሕይወት፤ ወረሰየ ይዝክሩ ስማ ውስተ ኲሉ ዓለም።

ወረብ
ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ/፪/
ወአግአዛ እምእኩይ ውስት ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት/፪/

መልክአ ማርያም
ሰላም ለእስትንፋስኪ ዘመዓዛሁ ሕይወት፤ ከመ መዓዛ ዕፅ ኅሩይ ዘውስተ ገነት፤ ማርያም ድንግል ቤተ ቅድሳት፤ ጽንሕኒ ውስተ ሠናይ ወሰውርኒ እሞት፤ በአክናፍኪ ርግብየ ኅሪት።

ዚቅ
አንጺሆ ሥጋሃ ቀዲሶ ኪያሃ፤ ኃደረ ቃል ላዕሌሃ፤ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ወይቤላ ለድንግል፤ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሰሎሞን ይቤላ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት፤ ፍናወ ዚአኪ ገነት፤ እስመ ኪያኪ ኀረየ ለታዕካሁ፤ ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ ለልዑል።

ወረብ
'አንጺሆ ሥጋሃ'/፪/ ላዕሌሃ ኃደረ/፪/
ቀዲሶ ኪያሃ 'ሃሌ ሉያ'/፪/ ይቤላ ለድንግል/፪/

መልክአ ማርያም
ሰላም ለገቦኪ ዘሐመልማለ ወርቅ ክዳኑ፤ በከመ ዳዊት ይዜኑ፤ ማርያም ድንግል ለያዕቆብ ሞገሰ ስኑ፤ በልኒ እግዝእትየ አፈቅረከ አኮኑ፤ እንዘ ረዳኢትከ አነ ዘይክለከ መኑ።

ዚቅ
እምሰማያት ወረደ ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር፤ ኖላዊ ኄር ኖላዊሆሙ ለ፳ኤል፤ ወረደ ስኖ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ፤ ወስኑሰ ለያዕቆብ ዘይቤ ይእቲ ሥጋ እንተ ነሥአ፤ መድኅን እማርያም።

ወረብ
ወስኑሰ ለያዕቆብ 'ዘይቤ'/፪/ ያዕቆብ፤
'ይእቲ ሥጋ'/፪/ እማርያም እንተ ነሥአ መድኅን።

መልክአ ማርያም
ሰላም ለፀአተ ነፍስኪ እንበለ
ፃዕር ወፃማ፤ ለነቢር ዘልፈ በየማነ ወልድኪ ፌማ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ሞገስ ወግርማ፤ አጽንዒ በረድኤትኪ ለሕይወትየ ድካማ፤ እምሕይወተ ኄራን አበው ኢታሕጽጺ ዐቅማ።

ዚቅ
ጊዜ ዕረፍታ ለሶልያና ወረደ ወልድ እምዲበ ልዕልና፤ ጠሊላነ ንግሥ ሶቤሃ ከደና።

ወረብ
ጊዜ ዕረፍታ ለማርያም 'ጊዜ'/፫/ ዕረፍታ ለማርያም፤
ወረደ ወልድ ዲበ እምዲበ ልዕልና ወረደ።

መልክአ ማርያም
ሰላም እብል በድነ ሥጋኪ ጽሩየ፤ ዘተመሰለ ባሕርየ፤ ማርያም ድንግል ዐጸደ ወይንየ፤ ንስቲተ ለዕበየኪ እንተ አቅረብኩ ግናየ፤ ኢይትኃደግ ዲበ ምድር ምሥጢ ሰማየ።

ዚቅ
ኦ ትቤ ማርያም እወጽእ እምዝንቱ ሥጋየ፤ ወአሐውር ውስተ ሕይወት ዘለዓለም፤ ኦ ተዘከርኬ ዮሐንስ ዘይቤለከ ሊቅ አመ ትረፍቅ ዲበ ዕንግድዓሁ።

መልክአ ማርያም
ሰላም ለግንዘተ ሥጋኪ በእደ ሐዋርያት አርጋብ፤ በአፈወ ዕፍረት ቅድው ዘሐሳበ ሤጡ ዕፁብ፤ ማርያም ድንግል ወለተ ኅሩያን ሕዝብ፤ ረሰይኩኪ እግዝእትየ ህየንተ እም ወአብ፤ ይሕፅነኒ ከመ ጥብ ፍቅርኪ ሐሊብ።

ዚቅ
ተጋብኡ በቅጽበት ለግንዘተ እሙ ቅድስት፤ ብፁዓን ሐዋርያት ቦኡ ኀቤሃ፤ በሰላም አምኁ ኪያሃ፤ በስብሐት ገነዙ ሥጋሃ።

መልክአ ማርያም
ሰላም ለመቃብርኪ ለጌቴሴማኒ በመርኅባ፤ እንተ ይእቲ ለኢየሩሳሌም ቅሩባ፤ ማርያም ድንግል ለሀገረ መንግሥት ርግባ፤ ትትሜጦ ወረቀ እምአፌር ወጸበለ አፈው እምሳባ፤ ጌቴሴማኒ ለሥጋኪ ምስካባ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ዓውዳኒ ዘጽድቅ ወመርኅባኒ ዘዕንቊ፤ አንቀጸ አድኅኖ ሐዳስ ንጽቅ።

መልክአ ማርያም
ሰላም ለመቃብርኪ ለኢየሩሳሌም በአድያማ፤ እንተ ይእቲ ጌቴሴማኒ ስማ፤ ማርያም ሰንበት ዕረፍተ ጽዑራን እምፃማ፤ አመ ኀደረ ላዕሌኪ ፀሐየ ቅዱሳን ዘራማ፤ ኃይለ ልዑል ጸለለኪ በመንክር ግርማ።

ዚቅ
ኢይሜንንዋ ኪያሃኒ ወአድያሚሃኒ ነያ ጽዮን ቅድስት ሀገረ እግዚአብሔር።

ማኅሌተ ጽጌ
እግዚአብሔር ጽጌ ትንቢት ለቢሶ ሥጋኪ ሥጋ ዚአነ፤ አመ አስተርአየ በምድር ወተአምረ ለነ፤ ንዌድሰኪ እንዘ ንብል ምክሃ ዘመድነ፤ ዮም በፍሥሃ ለማርያም እምነ፤ አስተርእዮ በሰማይ ኮነ።

ዚቅ
አስተርአየ ዘኢያስተርኢ፤ ኮነ እሙነ አስተርእዮቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ እምድንግል ተወልደ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ በሥጋ ረቂቅ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ በ፴ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ፤ በበህቅ ልህቀ።

አንገርጋሪ
ኢኮነ ነግደ ወፈላሴ ሀገሪቶሙ ለቅዱሳን፤ ንሕነ ሰብአ ቤቱ ለእግዚአብሔር ኲልነ፤ አምላክ ኀደረ ውስተ ሥጋ ተአቊረ፤ እንዘ ኢይትጋባዕ በሙላድ፤ ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂዎ፤ ዘኪሩቤል ኢርእዮ።

አመላለስ
ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂሆ፤
ኢያርኂሆ ዘኪሩቤል ኢርእዮ ኢያርኂዎ ኢርእዮ ዘኪሩቤል።

ወረብ
'አምላክ ኀደረ'/፪/ ውስተ ሥጋ ተዓቊረ እንዘ ኢይትጋባዕ አምላክ ኀደረ፤
ዘድንግል መናሥግተ 'ኢያርኂዎ'/፪/ ኢርእዮ ዘኪሩቤል።

መልካም በዓል
554 views14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
5 jaan 2022
ሥርዓተ ማኅሌት ዘልደት "ታኅሣሥ ፳፱"

እንኳን ለብርሃነ ለደቱ በሰላም አደረሳችሁ!
፩. ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል።


፪. ነግሥ / ለአፃብዒክሙ /

ሰላም ለአፃብዒክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ፤
ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየሐልቅ ንዋዩ፤
አመ አብዓልክሙ ሰብአ ድኅረ አንደዮ ጌጋዩ፤
ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ፤
ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ ።

ዚቅ፦

ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእከት ፨ ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ፨ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ።

ወረብ፦

ርእይዎ ኖሎት ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእከት፤
ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል።

፫. ነግሥ / ለልደትከ /

ሰላም ለልደትከ ኦ አማኑኤል፤
ዘቀዳሚ ወዘደኃሪ ብሉየ መዋዕል፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአብ ቃል፤
እፎ እፎ አግመረተከ ድንግል፤
ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል።

ዚቅ፦

በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ፨ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ፨ እፎ ተሴሰየ ሐሊበ ከመ ሕፃናት ።

ወረብ፦

በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ኀደረ ማኅፀነ ድንግል፤
እፎ ተሴሰየ ተሴሰየ ሀሊበ ከመ ሕፃናት ተሴሰየ።

፬. ለዝክረ ስምከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤
ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሡ፤
አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፤
አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፨ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ፨
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ፨ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ፨
ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኃደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ፨ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ፨ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ፨ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም ፨ የሀበነ ሰላመ ፨ ጋዳ ያበውኡ ቍርባነ።

ወረብ፦

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት፤
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ።

፭. ለአጽፋረ እዴከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ዘኅበሪሆን ጸዓዳ፤
በምግባር ወግእዝ እለ ይትዋሐዳ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ምስፍና አባሉ ለይሁዳ፤
ለመንግሥትከ ሰፋኒት እንዘ ይትመሐለሉ ዐውዳ፤
ሰብአ ሰገል አወፈዩ ጋዳ።

ዚቅ፦

አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል አምኃሆሙ ፨ አምጽኡ መድምመ ፨ ረኪቦሙ ሕጻነ ዘተወልደ ለነ።

ወረብ፦

አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል፤
አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ።

፮. እምኲሉ ይኄይስ / መልክአ ኢየሱስ /

እምኵሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኖ፤
ወበወላዲትከ ተማኅፅኖ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ እምቤተ መንግሥት ወተክህኖ፤
ተሰብኦተከ እመቦ ዘያስተሐቅር መኒኖ፤
ያንኰርኵር ታሕተ ደይን ግዱፈ ከዊኖ።

ዚቅ፦

ወካዕበ ተማኅፀነ በማርያም እምከ፨ እንተ ይእቲ እግዝእትነ፨
ወትምክሕተ ዘመድነ በወሊዶተ ዚአከ።

ወረብ፦

ትምክሕተ ዘመድነ ትምክሕተ ዘመድነ በወሊዶተ ዚአከ፤
ይእቲ እግዝእትነ እግዝእትነ ማርያም ድንግል።

፯. ኦ ዝ መንክር / ማኅሌተ ጽጌ /

ኦ ዝ መንክር በዘዚአኪ አምሳል፤
ኮከበ ትንቢት ዘቦቱ መልክአ ሕጻን ሥዑል፤
ሠረቀ ያርኢ ተአምርኪ ድንግል፤
ወመርሖሙ ለሰብአ ሰገል እምርኁቅ ደወል፤
ጽጌኪ ኀበ ሀሎ ይሰክብ በጎል።

ዚቅ፦

ወኖሎት በቤተልሔም አንከሩ እምዘርእዩ ወሰምዑ ሰብአ ሰገል ፨ ርእዮሙ ኮከበ መጽኡ እምርኁቅ ብሔር ፨ ከመ ይስግዱ ለወልድኪ ወይግነዩ ለኪ።

+++++ አንገርጋሪ +++++

ሃሌ ሉያ ዮም ፍሥሐ ኮነ፤
በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤
እምቅድስት ድንግል፤
ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፤
ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ፤
አማን መንክር ስብሐተ ልደቱ።

+++++ አመላለስ +++++

ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤
እምቅድስት ድንግል ድንግል ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ።

+++++ እስመ ለዓለም +++++

ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሔም ዘይሁዳ ፨ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ ፨ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ ፨ ወይትኃሠያ አዋልደ ይሁዳ።

አመላለስ፦

ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም በቤተ ልሔም ዘይሁዳ
በቤተ ልሔም፤
አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ አሜሃ ይሰግዳ በቤተልሔም።

+++++ ዕዝል +++++

በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፤
ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኀደረ፤
ዮም ተወልደ እግዚእ ወመድኅን ቤዛ ኵሉ ዓለም።

ምልጣን፦

በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፨ እግዚእ ወመድኅን
፨ ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ ፨ ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ።

አመላለስ፦

ቤዛ ኵሉ ዓለም ዮም ተወልደ፤
ቤዛ ኵሉ ዓለም ዮም ተወልደ።

+++++ አቡን በ፩ ሃሌ +++++

ዮም በርህ ሠረቀ ለነ ፨ ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ
ማኅጸነ ድንግል ፆሮ ፨ እንዘ አምላክ ውእቱ ኀደረ ወተገምረ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ፨ ኮነ ሕጻነ ንዑሰ ዘአልቦ መምሰል ተወልደ ፨ ፀሐየ ጽድቅ ሠረቀ።

+++++ ዓራ +++++

ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ፨ ምንተ ንብሎ ናስተማስሎ ለመድኃኒነ ፨ አርዌ ገዳምኑ አንበሳ ወሚመ ከራድዮን ፨ ዖፍ ጸዓዳ ንጉሥ አንበሳ ፨ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ።

+++++ ሰላም +++++

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፨ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ ፨
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ፨ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ ፨ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ ፨ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ፨ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ ፨ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም ፨ የሀበነ ሰላመ ፨ ጋዳ ያበውኡ ቍርባነ።
መልካም በዓል

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር!!!
717 views20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

Korduma kippuvad küsimused

Levinumad küsimused ማህሌት ዘቅዱስ ያሬድ kohta

ማህሌት ዘቅዱስ ያሬድ on Telegrami kanal, millel on 775 tellijat. Sellel lehel saate lugeda viimaseid postitusi, vaadata arvustusi ja üksikasjalikku statistikat.
Klõpsake sellel lehel nuppu „Mine kanalile" või otsige @mahletzekidusyared Telegrami rakenduses. Samuti saate kanali kasutajanime kopeerida ja Telegrami otsinguribale kleepida.
Jah, ማህሌት ዘቅዱስ ያሬድ on tasuta Telegrami kanal. Saate tellida ja lugeda kõiki postitusi tasuta.
Kanalil ማህሌት ዘቅዱስ ያሬድ on praegu 775 tellijat. Tellijate arvu uuendatakse regulaarselt.
ማህሌት ዘቅዱስ ያሬድ avaldab sisu peamiselt አማርኛ keeles. Saate viimaseid sõnumeid sellel lehel eelvaadata.
Jah, sarnaseid ያልተመደበ kanaleid leiate allpool jaotisest „Sarnased kanalid". Näitame ka seotud Telegrami gruppe, botte ja kleebiseid.
Saate sellel lehel kontrollida kasutajate arvustusi ja hinnanguid. Kanali hinnang on 3.0 5-st, mis põhineb 3 arvustusel.
Jah, saate ማህሌት ዘቅዱስ ያሬድ viimaseid sõnumeid eelvaadata siin Telegram Store'is ilma kanalit Telegramis tellimata.
ማህሌት ዘቅዱስ ያሬድ avatar
ማህሌት ዘቅዱስ ያሬድ @mahletzekidusyared
Ava Telegramis