Get Mystery Box with random crypto!

በነገርሽ ላይ ሰይጣን አፈ ቅቤ ነው 'ኧረ እስኪ ድርቅ አትበይ ቀለል አድርጊው' ይልሻል አ? እን | (✍ ስለ ህይወት✍)

በነገርሽ ላይ ሰይጣን አፈ ቅቤ ነው "ኧረ እስኪ ድርቅ አትበይ ቀለል አድርጊው" ይልሻል አ? እንዳትሰሚው ሩጫሽን ቀጥይ እምቢ በይ።ሀጢአት ላይ ተለሳልሶ የተሳካለት ሰው አናውቅም ድርቅርቅ በይ እሺ እህቴ ........... ትንሽ ከድርቅናሽ ወጥተሽ ከላላሽ አጣጥፎ ጠቅልሎ የሚጎርስ ዲያብሎስ እንጂ በርክሰትሽ ደስ ብሎት "በርቺ የሚል አምላክ" የለሽም

https://t.me/sle_hiwot