Get Mystery Box with random crypto!

በመንገዳችን ላይ !! የልጅቱን ስልክ ቀምቶ የሮጠው የቦሌው ሙባይል ነጣቂ እጅ ከፍንጅ ተይዞዋል: | Skyline media

በመንገዳችን ላይ !!

የልጅቱን ስልክ ቀምቶ የሮጠው የቦሌው ሙባይል ነጣቂ እጅ ከፍንጅ ተይዞዋል::

ሌባውን ለመያዝ በተደረገው ሩጫ ታየና ጉደኞቹ ለአካባቢው ፖሊስ አባላት ላደረጋችሁት ትብብር ምስጋና ይገባችሁል:::