Get Mystery Box with random crypto!

' ጠላቴን ስመርቅ ' ፥፥፥፥፥፥፥፥፥ ከፍ በል ወደ ላይ ከስልጣኑ ሰማይ ከስም አደባባይ በሃ | Skyline media

" ጠላቴን ስመርቅ "
፥፥፥፥፥፥፥፥፥
ከፍ በል ወደ ላይ
ከስልጣኑ ሰማይ
ከስም አደባባይ
በሃብት ከፍ..ከፍ
በሹመት ከፍ..ከፍ
ከፍ..ከፍ ከፍ..ከፍ!
ከዚያ የወደቅክ 'ለት - አጥንትህ እንዳይተርፍ !!

( በታገል ሰይፉ )