Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ የግርማ የሺጥላን ህይወት በጎዳና ላይ ያስቀረው በለጠ ጋሻው የተባለ የፅንፈኛ ሀይሉ | Skyline media

ሰበር መረጃ የግርማ የሺጥላን ህይወት በጎዳና ላይ ያስቀረው በለጠ ጋሻው የተባለ የፅንፈኛ ሀይሉ ቡድን መሪ ነው:: ክፍል 1

ነገሩ እንዲህ ነው ለአማራ ህዝብ እልፍ ሲልም ለሀገሩ ደከመኝ ሰለቸኝ የማይለው የአማራ ብልጽግና ጽ/ቤት ሀላፊ ግርማ የሺጥላ በትውልድ ቅየው በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ አንድም ቤተሰቦቹን በሌላ በኩል ደግሞ የቀየውን ማህበረሰብ የሰላምና የልማት ጥያቄዎች ተቀብሎ ለመፍታት ሲያወያይ ቆይቶ ሀገር ሰላም ነው ብሎ ከቤተሰቦቹ፡ከስራ ባልደረቦቹና ከጠባቂዎቹ ጋር በ6 ተሸከርካሪዎች ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ መንገድ ላይ አድፍጠው በጠበቁት የበለጠ ጋሻው ጅቦች ህይወቱን አጥቷል፡፡የምስራቅ አማራ ፋኖ ብርጌድ አዛዥ የሆነው በለጠ ጋሻው የኋላሸትና ጌታቸው ከሚባሉ የፅንፈኛ ሀይሉ አስተባባሪዎች ጋር 40 ታጣቂ ቡድኑን በመያዝ ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ ወረዳ 020 ደፈርጌ ቀበሌ በተለምዶ ዋስሎጅ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እንደ ጅብ ከተደበቁበት በመውጣት የጥይት እሩምታ በመክፈት የግርማ የሺጥላን ህይወት ቀጥፈውታል፡፡