Get Mystery Box with random crypto!

የኳስ ንጉሱ ፔሌ በ82 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ‘’የእግር ኳሱ ንጉስ’’ ተብሎ የሚጠራው | Skyline media

የኳስ ንጉሱ ፔሌ በ82 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

‘’የእግር ኳሱ ንጉስ’’ ተብሎ የሚጠራው ብራዚላዊው ኳስ ተጫዋች ፔሌ በ82 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ፔሌ በአለም ዋንጫ ታሪክ ሶስት የዓለም ዋንጫዎችን፣ በ1958፣ 1962 እና በ1970 ከሀገሩ ጋር የውድድሩ አሸናፊ በመሆን ብቸኛ ባለታሪክ ነው፡፡

ባለፈው አንድ ወር በአንጀት ካንሰር ሳቢያ ህክምና ሲደረግለት የቆየው ፔሌ ባለፈው ሣምንት አስጊ ሁኔታ ላይ እንደሆነ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ሲዘግቡት እንደነበር ይታወሳል፡፡

በዚህም ኳስ ትታዘዝለታለች የሚባልለት የኳስ ጥበበኛው ፔሌ መትረፍ አልቻለም።