Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ለመሄድ በሁለት ቀን ውስጥ የተመዘገበ የሰው ብዛ | Skyline media

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ለመሄድ በሁለት ቀን ውስጥ የተመዘገበ የሰው ብዛት 9ሺህ ሲሆን ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ ለመምጣት የተመዘገበው የሰው ብዛት ደግሞ 27ሺህ ደርሷል።