Get Mystery Box with random crypto!

በጉራጌ ዞን የአራቱ ወረዳዎች ምክር ቤቶች ዛሬ የወሰኗቸውን ውሳኔዎች ለፌደሬሽን ምክር ቤት ለማስገ | Skyline media

በጉራጌ ዞን የአራቱ ወረዳዎች ምክር ቤቶች ዛሬ የወሰኗቸውን ውሳኔዎች ለፌደሬሽን ምክር ቤት ለማስገባት ስልጣን ስላላቸው ያቀርባሉ ተብሏል።

የማረቆ፣ ቀቤና፣ የመስቃን፣ ምስራቅ መስቃን ወረዳዎች እንዲሁም የቡታጅራ ከተማ ምክር ቤቶች፤ በ“ክላስተር” የሚደራጀውን አዲስ ክልል የመቀላቀል ውሳኔን ያጸደቁት በሙሉ ድምጽ መሆኑን የየምክር ቤቶቹ አባላት ተናግረዋል።(ተጨማሪ ያንብቡ )
https://wolaitatimes.com/በጉራጌ-ዞን-የሚገኙ-አራት-ወረዳዎች-እና-አ/