Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር አለም LOVES WORLD

የቴሌግራም ቻናል አርማ silefikrr — የፍቅር አለም LOVES WORLD
የቴሌግራም ቻናል አርማ silefikrr — የፍቅር አለም LOVES WORLD
የሰርጥ አድራሻ: @silefikrr
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.98K
የሰርጥ መግለጫ

"💞ፍቅር💞
❤ገደብ የሚባል ነገር❤
አያውቅም አይቀበልም
መሰናክል እና አጥር ዘሎ ግንብ ደርምሶ
መድረስ ያለበት ቦታ ይደርሳል
ምክንያቱም💕ፍቅር💕እውነት ነው
እውነትም አሸናፊ ነውና::”
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
@manda0 @silefikirbot
Twitter account @mandelafikre
For stickers
https://t.me/addstickers/Mandua

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2020-11-21 10:08:42 ባሌ በ50 ብር ሸጠኝ !

ክፍል 7

ደራሲ ወንድማገኝ ለማ
.
.
.
ፒኪኒዬን አውልቃ ለታዳሚዎቹ ሀፍረቴን እያሳየች "ይቺ የምትመለከቷትን እሸት ማንም ቀጥፎ
ፍሬዋን አልቀመሰውም ከናንተ ውስጥ እርጅናውን ማደስ የሚፈልግ ካለ መጫረት ይችላል" እያለች
ታጫርታለች። ቤቱ ውስጥ ያሉ የናጠጡ ሀብታሞች ታሪካዊ ዕቃ እንደሚሸምቱ ሁሉ ሰቅጣጭ
ሰቅጣጭ ብሮችን እየጠሩ ጭኔ ውስጥ ላለው ስስ ስጋ ብለው ድብድብ ቀረሽ ፉክክር እያደረጉ
ነው። በስተመጨረሻ ያ ህፃናት መደፈር የለባቸውም እያለ በየሚዲያው የሚደሰኩረው ሰውዬ
በ25,000 ብር ጨረታውን አሸንፎ የግል ንብረቱ አደረገኝ። ያቺ ደዘደዝ ብሯን ተቀበለች።
ይሄ በሴት ህፃናት ስም የሚነግድ የNGO ባለቤት መድረኩ ላይ ወጥቶ አንጠለጠለኝ። እኔ በሀሽሹ
በመደንዘዜ የተነሳ ማፈሬን ትቼ እንደሚመቸው አድርጌ ሰውነቴን አፍታታሁለት። እዛው መድረኩ ላይ
አይሆኑ ቦታ ይስመኝ ጀመር። የቤቱ ታዳሚዎች በምንሰራው የፖርኖ ግራፊ ቲያትር ያፏጫሉ
ያጨበጭባሉ። ሰውየው ገላዬን በነካካኝ ቁጥር የደም ስርዓቴ ፍጥነቱን ይጨምራል የትንፋሼ
ግለት ከአፌ ሲወጣ ምላሴን ሳይቀር እየለበለበኝ ነው እያንዳንዷ የገላዬ ሴል እርካታን ተጠምታ
በስሜት ተወጣጥራ ልትፈነዳ ደርሳለች። ይህ የሀሽሹ ተፅእኖ እንጂ የኔ ትክክለኛው ስሜቴ
እንዳልሆነ ይገባኛል ፣ ነገር ግን ስሜቴ መቆጣጠር ከምችለው በላይ ገዝፎብኝ እኔን
እየተቆጣጠረኝ ነው።
የNGOው ሰውዬ ጥቂት ቆይቶ በትከሻው ተሸክሞኝ ከሚስጥራዊው ክለቡ ይዞኝ ወጣና መኪናው
ውስጥ ከትቶኝ ወደ ቤቱ ይዞኝ ከነፈ። ሁለታችንም እየተጣደፍን ከመኪናው ወርደን ወደ ቤቱ ውስጥ
ገባን። በሶስት እርምጃ የምንደርስበት መኝታ ቤቱ ርቆን የሳሎኑ ወለል ላይ ተዘረርን።እሱ ያደረገውን
ልብስ ወዴትም ወርውሮ ጣለው ያደረኩትን ፒኪኒ እላዬ ላይ ቀደደው የሱ እንዲህ ለኔ ገላ
መንሰፍሰፍ ሳይ ሴት ነኝና ልቤ ውስጥ ሀሴት ተሰማኝ ጡት ማስያዢያዬን ብትንትኑን አወጣው።
እስኪበቃው ድረስ ከተረከዜ እስከ ማጅራቴ ድረስ ላሰኝ ፣ ሳመኝ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ በወንድ ልጅ
እየተነካሁ ስለሆነ ነው መሰለኝ በስሜት ናላዬ ዞሮብኝ አቅም አጠረኝ…….. ጥቂት ከተፋተገኝና
እኔንም ከቁጥጥሬ ውጪ ካደረገኝ በኋላ ወደ ውስጤ ገባ!!!!!!!!!!!!!!! አቤት ያኔ የጮህኩት ጩኸት
ሙሉ ኣዲስኣበባ ላይ ሳይሰማው የሚቀር አይመስለኝም። ነፍስና ስጋዬ የተላቀቀ ያህል ነበር
የተሰማኝ እሱ ለሀጩን እያዝረበረበ ጭኔ ውስጥ ይንደፋደፋል.......እኔ እርካታና ስቃይ
ተደበላልቀውብኝ አእምሮዬ ይሄንን መቋቋም ስላልቻለ መጀመሪያ ሰመመን ውስጥ ገባሁኝ ፣
ብዙም ሳልቆይ ሙሉ ለሙሉ ራሴን ሳትኩኝ።
ጠዋት ላይ እንደ ደመና ምቾት በሚሰጥ ፍራሽ ላይ በተኛሁበት ማታ ይዞኝ የመጣው ሰውዬ
እያቻኮለ ቀሰቀሰኝ ፣ ፊቱ ላይ ለኔ ያለው ንቀት በጉልህ የስሜት ፊደላት ተፅፈው አንብቤያለሁ
ከእንቅልፌ ስባንን ጭኖቼ መሀል ለዘመናት ስሳሳለት የነበረው ቁስሌ ላይ ሚጥሚጣ የተነሰነሰብኝ
ይመስል የሌለ አመመኝ። "አንቺ ሸርሙጣ!....ተነሽ ሰው እንዳያየኝ በጠዋቱ ላድርስሽ!!" አለኝ
አመነጫጨቀኝ። ማታ አምላኬ አንቺ ነሽ በጭኖችሽ ግለት እስትንፋስ የዘራሽብኝ ፣ የውበት
ማደሪያ ታቦቴ ነሽና እሰግድልሻለሁ ፣ ለነፍሴም ለስጋዬም ፈውስን የምትሰጪኝ ፀበሌ ነሽና
በላቦትሽ ጥመቂኝ እያለ እንዳልሰገደልኝ ፣ ለሴትነቴ ክብር ማህሌትና ሰዓታት እንዳልቆመልኝ ፣
በጠራራ ለሊት ካህኑም ዲያቆኑም እርሱ ሆኖ እኔ ተሰጦዬን እየመለስኩለት እንዳልቀደሰልኝ
ሀጢያቱን ውስጤ ከተፋብኝ በኋላ ንቆኝ ያመናጭቀኝ ጀመር።
ወንዴ! ወንዶች ስትባሉ አስተሳሰባችሁ ሁሉ አንድ አይነት ነው። የፈለጋችሁትን እስክታገኙ ድረስ
ምላሳችሁን እንደ እንዝርት ታሾራላችሁ ክብርና ጉራችሁን እንደ አውራ ዶሮ ክንፍ ጣል አድርጋችሁ
በዙሪያችን ታንጃብባላችሁ ልክ አንዴ አክታችሁን ከተፋችሁብን በኋላ እንደ ቻይና ዕቃ
ታራክሱናላችሁ እና ስታጣጥሉን እኛ ስጋ እንዳየ ውሻ ቂጥ ቂጣችሁ ስር እንድንከተላችሁ
ትሻላችሁ። እኔ ግን ወንዶች እንዲህ እንዳያደርጉኝ ሸሌ በመሆኔ ተጠቅሜያለሁ ወንዴ ሸሌነትን
አንተም እንደሌሎቹ እንደ ርካሽ ስራ እንዳታየው በጣም ክቡር የሆነ ጥበብ ነው አንተ ደራሲ ነኝ
እያልክ የሰውን ህይወት እያዘከዘክ እንደምትቸከችከው ሁሉ ሸሌነትም ተሰጦ ያስፈልገዋል።
ካለበለዚያ እንደ ሰባተኛና እንደ ቁጭራ ሴቶች ርካሽ ትሆናለህ ስትለኝ አቋረጥኳትና
" ሪችዬ ወደ ሌላ ወሬ ከመሄድሽ በፊት ጥበብ ነው ያልሽኝን ነገር በደንብ አብራሪልኝ"
"ምን መሰለህ ወንዴ! ለምሳሌ ሌብነት ትልቅ ጥበብ ነው። ይሄ ከተማው ውስጥ ከ*** ብሔር
ፈልሰው መጥተው አንጀት እየዘረገፉ የሶስት መቶ ብር ሞባይል እየሰረቁ ብሔራቸውን
የሚያሰድቡትን ፋራ ሌቦች አላልኩህም። እነርሱ ጠቢባን ሌቦች ሳይሆኑ ተራ ቀማኞች ናቸው። እኔ
የማወራልህ ከእንጥልህ ላይ ሳይቀር ምራቅህን የሚሰርቁህን የሸገር ጠቢባን ሌቦችን ነው አየህ
እነርሱ አንተን ለመስረቅ እንደሌሎቹ ዱላና ጉልበት አይጠቀሙም። መጀመሪያ በጥበባቸው አንተን
ያዘናጉሀል ወይም ያደነዝዙሀል ሰው ማዘናጋት ብቻውን ትልቅ ጥበብ ነው። ከዛ ኪስህን ኪሳቸው
አድርገው የሚፈልጉትን ወስደው የማይፈልጉትን ይመልሱልሀል ልክ እንደዛ ሁሉ ሸሌነትም
በቅድሚያ ወንድ ልጅ ከሌሎች ሴቶች በላይ አንተ ላይ ትኩረት እንዲያደርግብህ ቀልቡን መሳቢያ
ጥበብ ያስፈልግሀል። ሁልጊዜም ሴት ልጅ ተፈላጊ እንጂ ፈላጊ መሆን የለባትም። ምክንያቱም
ክብሯና ውበቷ ኩራቷ ነውና! ትኩረቱን ካደረገብህ በኋላ የልጆቹን እናት የሚያስረሳ ሌላ ጥበብ
ደግሞ ያስፈልግሀል ከዛ አልጋ ላይ እሱ እንዲጨፍርብኝ አልፈቅድለትም።
"ለምን?"
" አሃ!እንደዛ ከሆነማ እንደ ሚስቱ ይጠግበኝና እሰለቸዋለኋ። ስለዚህ እኔ እጨፍርበታለሁ!! ሙሉ
ለሙሉ እንዳይጠግበኝ ስሜቴን ተቆጣጥሬ ቀመስ እንዲያደርገኝ ብቻ እፈቅድለታለሁ ያኔ ወንድነቱን
ለማሳየት በየቀኑ ብሩን እየመዠረጠ ይሳለመኛል። በኔ የተነሳ ሚስትና ልጆቹን ይረሳል ፣ ያኔ እኔ
ጣል ጣል አደርገዋለሁ። ወንዶች ስትባሉ አንዴ በእንትናችሁ ማሰብ ከጀመራችሁ ሌላው አለም
አይታያችሁምና ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሬ ስር አደረኩት ማለት ያኔ አይደል? ከዚህ በላይ ጥበብ
ከወዴት ይመጣል! እናልህ ያኔ ገና ጀማሪ ስለነበርኩ ሰውየው እንደ ጀርባው ቅማል እያንቋሸሸኝ
ወደ ክለቡ መለሰኝ።
ደዘደዟ አቅፋኝ ስማኝ ወደ ቢሮዋ አስገባችኝ። "ይሄ ማታ የተበተነልሽ 2150 ብር ነው የድንግልናሽን
ዋጋ ደግሞ 8000 ብር ይኸው" ብላ 10150 ብር ሰጠችኝ። እጄ ብሩን መሸከም አቅቶት
ተንቀጠቀጠ። ህመሜን ሁሉ ረሳሁት። "ሪችዬ ይቺ ሳንቲም ማለት ገና ጀማሪ ስለሆንሽ ያገኘሻት
ነው። አንቺ ብልጥ ከሆንሽ ገና ከሰማይ ዶላር ታዘንቢያለሽ። ግን ማወቅ ያለብሽ ነገር የሸሌ
ገንዘብ ፈንድሻ ነው! ምኑንም ሳታውቂው ብትንትኑ ነው የሚወጣው ስለዚህ እኔ ቤት የሚሰሩ ሴቶች
በሙሉ እንድትጎዱብኝ ስለማልፈልግ በቀን 2000 ብር ዕቁብ መጣል ግዴታ አለባችሁ። ብርሽን
በቸገረሽ ሰዓት መውሰድ ትችያለሽ" አለችኝ። ሰይጣንም ደግ ይሆናል እንዴ! ብዬ እየተገረምኩ
በሀሳቧ ተስማማሁ።
መንግሥት ራቁት ጭፈራ ቤታችንን እስኪያሽግብን ድረስ ማመን የሚያቅትህን ብር በቀን አገኝ
ነበር። ነገር ግን ያው የሸሌ ገንዘብ የሰይጣን ብር ስለሆነ በረከት የለውም ነበር "አለችኝ። እሷ
እያወራች ድምጿን የምቀዳበት ሞባይሌ የባትሪ ማለቁን ድምፅ አሰማኝ። ሰአቱን ተመለከትኩ
ከለሊቱ 7:12 ደቂቃ ይላል።
"ምነው መሸ እንዴ?" አለችኝ። የሺሻ ዕቃዋን እያነሳሳች
7.1K views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ