የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.54K
የሰርጥ መግለጫ
This is the official Telegram Channel of Shemsu Jamal.!
በ You Tube : https://www.youtube.com/@AzanMedia1
ይህ የTwitter አድራሻዬ ነው
https://twitter.com/shemsujemmal
ይህንን የ Faceboock ገፄ Follow ሼር&like በማድረግ ተከተሉኝ!!
https://Facebook.com/ShemsuJemmall
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3
2022-06-29 19:46:34
https://twitter.com/shemsujemmal/status/1542187620570173440?t=5Mrr2KAXp60JaeeWpWdu0w&s=09
463 views16:46
2022-06-29 14:40:42
https://vm.tiktok.com/ZMNhhmRv8/
465 views11:40
2022-06-29 12:37:20
#Challenge1 የሚያሸልም ውድድር እስከ 10ሺ ተከታይ Members እስክንሞላ ድረስ ሁሌም እንሸልማለን
የ ፌስቡክ ጓደኞቹን All Select በማድረግ invite ልከው screenshoቱን ቀድመው ኮሜንት ላይ ላስቀመጡ (ብዛት like ላገኙ) አምስት ሰዎች የ25 ብር ካርድ የእንዳንዳቸው እንሸልማለን
እስከ 10ሺ ተከታይ እስንሞላ ድረስ ነው የምንሸልመው።
የፌስቡኩ ሊንክ ይኼን ን ነው።
https://www.facebook.com/105826061380492/posts/pfbid02G6BQrbZjPxDQdNkEbW7cVoxUXxQQD3brvJUB8Hg1xyKJ7AN9nDT8Bqhop9uJkLr5l/?app=fbl
438 viewsedited 09:37
2022-06-28 21:08:10
በሃገረ አሜሪካ በሰላማዊ መንገድ ሰዎች እያመኑ ቤተ ክርስቲያን ወደ መስጅድ መቀዬሩ የተለመደ ቢሆንም፤ ይሄው በታላቋ ብሪታኒያ –እንግሊዝ– የቁልፍ ርክክብ በመፈጸም ተደግሟል።
ማሻ አላህ!
ኢስላም ሰላም ነው። ከጥንት ጀምሮ ኢስላም በዋናነት የተስፋፋው በሰላማዊነቱ እንጂ በሰይፍ አይደለም።
አላህ ለኛም ለነርሱም ጽናትን ይስጠን።
በጣም ደስ ከሚያሰኙኝ ነገሮች አንዱ የሰዎች ወደተፈጠሩበት እምነት መመለስ ነው።
||
Via:Murad Tadesse
ይህ የቴሌግራም ቻነሌ ነው፤ በቀላሉ የምለቃቸው መረጃዎች እንዲደርሷችሁ ከፈለጋችሁ ተቀላቀሉት።
Join:
t.me/shemsu_jemal
https://twitter.com/shemsujemmal
Join ያድርጉ
517 viewsedited 18:08
2022-06-25 19:41:30
#አፋልጉን ስልጤዎች ተባበሯቸው።
ይህ ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቷቸው አባታችን ሁሴን ስርበላ ይባላሉ ከስልጢ አሳኖ ወደ ቡሌ ሆራ (ሃገር-ማርያም) እህት አለችኝ በማለት ተጉዘው አሁን ላይ ማንንም ዘመድ ሆነ እህታቸው ለማግኘት አልቻሉምና አሁን ላይ በቡሌ ሆራ ከተማ በአንድ መስጂድ ውስጥ ይገኛሉ የምታውቋቸው ካላችሁ እኛጋር ይገኛሉ! ወይም እህታቸው ኢማን ስርበላ ትባላለች እሷን ምታውቁ ካላችሁ። በዚህ ስልክ ታገኙታላችሁ። 0954208349/0932528072
t.me/Shemsu_Jemal
595 viewsedited 16:41
2022-06-24 14:39:38
የኡስታዝ አቡበከር ወቅታዊ መልዕክት
561 views11:39
2022-06-24 14:31:51
አክራሪ ኦርቶዶክሶች'ኮ አያፍሩም ወላሂ። በፆም ምድር በጎንደር ከተማ ፆመኞችን በጥይት ስታስፈጥር የአማራ ህዝብ የት ሄዶ ነበር? ለምንስ አልተቃወመም? ታዲያ በራሳቸው ላይ ያለውን ግፍ ሳያወግዙ የሌላውን ከተማ ክልል ሲያወግዙ መርጦ አልቃሸኝነት አይሆንምን..!?
518 viewsedited 11:31
2022-06-24 09:55:05
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለጁሙአህ መልካም ምኞታቸው ገልፀዋል
507 viewsedited 06:55
2022-06-23 22:43:06
https://vm.tiktok.com/ZMNj7Vj4K/
450 views19:43
2022-06-23 18:19:51
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
100% ሙስሊሞች በወለጋ ተገድለዋል። የሟቾች ቁጥር ከ1, 500+ በላይ ደርሷል የሚል መረጃ አለ።
የወለጋው ይለያል
||
ይህ የቴሌግራም ቻነሌ ነው፤ በቀላሉ የምለቃቸው መረጃዎች እንዲደርሷችሁ ከፈለጋችሁ ተቀላቀሉት።
Join:
t.me/shemsu_jemal
https://twitter.com/shemsujemmal
Join ያድርጉ
449 views15:19