2023-01-14 16:24:58
• የዐረቦች ገጣምያን፣ የፓሪስ ውበት፣ የአውሮጳ ተፈጥሮ፣ የሰሜን አሜሪካን ተራሮች አጠቃልላ፣ አሥማምታ፣ አሠናድታ፣ ታሪክን ከዛሬ አሠናስላ፣ ውበትን ከደም ግባት ታድላ ያለች ምድር ማነች - ጎንደር!
• ጥበብ በአዝማርያን የሚዘመርባት፤ ታሪክ ቆሞ ተመልከቱኝ ብሎ በአካል የተገለጠባት ማነች ቢባል - ጎንደር!
• ከማኅፀኗ የሰው ፀሐዮች የወጡባት፤ ዓለም የምትጠብበው ጀግናም ባለአዕምሮም ካሣ ኃይሉ የተፈጠረባት፤ አሞራው ውብነኽ የጀገነባት፤ እነፋሲል የወጡባት፣ ድምቀተ ከዋከብት ያሉባት፣ መንደር ዓለም የሚደመምባት ልዩ ምድር - ጎንደር ነች።
የምድር ፀሐይ ካሣ ኃይሉ ወልደጊዮርጊስ መልካም ልደት!
22 views13:24