Get Mystery Box with random crypto!

በራሪ ሐሳቦች

የቴሌግራም ቻናል አርማ shegyemarie — በራሪ ሐሳቦች
የቴሌግራም ቻናል አርማ shegyemarie — በራሪ ሐሳቦች
የሰርጥ አድራሻ: @shegyemarie
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 211

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-12-21 16:51:26
Addis Ababa central city view from Legehar.
Alemayehu SeifeSelassie
8 viewsedited  13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 19:13:39
The Second Abay bridge, Bahirdar!
SHALOM
12 viewsedited  16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 19:08:52 የደጋ ዳሞቱ ጣዕሜ ሙሉ ኢኮ ቱሪዝም ምርጥ የዓለም መንደር ኾኖ ተመረጠ፡፡
"እናንተ የጣዕሜ ሰዎች አሁን ጣዕማችሁ ዓለምን ጥሞታል፡፡"
***
(ሄኖክ ስዩም)
ደስታ እንዴት እንዳደረገኝ አልነግራችሁም፤ ሙሉ ኢኮ ቱሪዝም በዓለም ቱሪዝም ድርጅት ምርጡ የቱሪዝም መንደር ተብሎ ተመረጠ፡፡ ዐብይ ዓለም በተባለ ወጣት በተፈጥሮ ተራቁቶ በተጎዳ አካባቢ ምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት በሚባል ወረዳ ጣዕሜ ቀበሌ ተግባራዊ የሆነው የማኅበረሰብ ቱሪዝም በአጭር ጊዜ ተወዳጅነትና ከፍተኛ ዝናን ያገኘ ነው፡፡
ሙሉ ኢኮ ቱሪዝም ሁለንተናዊ ልማት ነው፡፡ ያልጎደለ ሆኖ አፍሪቃዊ የቱሪዝም ፍልስፍና፡፡ ቱሪዝምን ከሁለንተናዊ ልማት ጋር ያቆራኘ፤ መሬት አክመው ያዳኑ ጠንካራ ገበሬዎች ትልቅ ራዕይ ተጋርተው ትልቅ ስራ የሰሩበት፡፡
በዚህ ዓመት ከቀረቡት ዕጩ ተወዳዳሪ የቱሪዝም መንደሮች ውስጥ እድሉ የቀናቸው የ18 ሀገራት 32 መንደሮች ናቸው፡፡ አንዱ የኢትዮጵያዊ ሙሉ ኢኮ መንደር፣ የደጋ ዳሞቱ ገነት፣ የጣዕሜው ውብ ምድር፤
እንዲህ ያለ ምርጥ መንደር መሆን የፈለጉት 136 መንደሮች ነበሩ፡፡ አንድ መቶ አራቱ አልተሳካላቸውም፡፡ ሙሉ ኦኮ ሎጂ ትልቁን ተራራ ጮቄን አስጠርቶ ትልቅ ስም በመኾን ዓለም ጆሮ ደርሷል፡፡
ገና ምርጥ መንደርነታችሁን ብቻ ሳይሆን "ሆዴ አብባ አብባ" የሚለውን ዜማችሁን ዓለም ይሰማዋል፡፡ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ አልፋችኋል፡፡ ገበሬ ገንዘብ ካገኘ የሚል እሾህ ዘላችሁ ሳይሆን ተወግታችሁ እዚህ ደርሳችኋል፡፡ መንገዱ ገና ነው፡፡
ሙሉ እንደማይጎድል ስንናገር ከመሻት አይደለም፤ የሚጓዝበት ህልም ሀገር ታድጎ ተፈጥሮ አድኖ ኑሮን እንደሚያሻሽል በማመን ነው፡፡ ደግሞ ነብይ በሀገሩ ይከበራል፡፡ ነገ ከእናንተ ምናብ ሀገር ህልም ትቀዳለች፡፡
መንደሩን ተመልክቶ ለሽልማት ይበቃ ዘንድ ያደረገውን ቱሪዝም ሚኒስቴር እናመሰግናለን፡፡ ንጉሤ እንግዳወርቅ እስከመጨረሻው ለነበረህ ጥረት ለሀገር ሰርተሃል፡፡ አስቴር ዳዊት አንቺ ቀዳሚዋ ሰው ነሽ ሙሉ መንደር ያልራቀብሽ፡፡ ሁላችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ!!
ደስ ብሎኛል፡፡
ደጋ ዳሞት እንኳን ደስ ያለሽ፣ ጣዕሜ ጣዕምሽ ገና አልተቀመሰም፡፡ የጮቄ ተራራ ገና የሺህዎችን ሕይወት ይቀይራል፡፡ ተራራ ታድጎ፣ መሬት አክሞ፣ ተፈጥሮ ጠብቆ፣ ባህልን አልምቶ መመረጥ መቻል፣ መፈለግ መቻል፤ ምርጥ መንደር መሆን መቻል ዋጋውን ስላሳያችሁን ተደስቻለሁ፡፡
ጥር ጊዮርጊስ መቼ ነበር? ዳግም እስክመጣ ናፈቅሁ፡፡
11 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 19:08:38
10 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 19:06:46
Two ideas presented in separate, seemingly unrelated works by Albert Einstein and Nathan Rosen — wormholes and quantum entanglement — are thought by some physicists to be linked.
11 viewsedited  16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 18:10:39
MULU ECO LODGE
ጣዕመ- ደጋ ዳሞት- ኢትዮጵያ
19 views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 16:26:56
Mulu Eco-lodge, Degadamot
19 viewsedited  13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 16:33:29
13 views13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 19:16:38
9 views16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 19:16:28
Abaya
10 viewsedited  16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ