Get Mystery Box with random crypto!

• የዐረቦች ገጣምያን፣ የፓሪስ ውበት፣ የአውሮጳ ተፈጥሮ፣ የሰሜን አሜሪካን ተራሮች አጠቃልላ፣ አሥ | በራሪ ሐሳቦች

• የዐረቦች ገጣምያን፣ የፓሪስ ውበት፣ የአውሮጳ ተፈጥሮ፣ የሰሜን አሜሪካን ተራሮች አጠቃልላ፣ አሥማምታ፣ አሠናድታ፣ ታሪክን ከዛሬ አሠናስላ፣ ውበትን ከደም ግባት ታድላ ያለች ምድር ማነች - ጎንደር!

• ጥበብ በአዝማርያን የሚዘመርባት፤ ታሪክ ቆሞ ተመልከቱኝ ብሎ በአካል የተገለጠባት ማነች ቢባል - ጎንደር!

• ከማኅፀኗ የሰው ፀሐዮች የወጡባት፤ ዓለም የምትጠብበው ጀግናም ባለአዕምሮም ካሣ ኃይሉ የተፈጠረባት፤ አሞራው ውብነኽ የጀገነባት፤ እነፋሲል የወጡባት፣ ድምቀተ ከዋከብት ያሉባት፣ መንደር ዓለም የሚደመምባት ልዩ ምድር - ጎንደር ነች።

የምድር ፀሐይ ካሣ ኃይሉ ወልደጊዮርጊስ መልካም ልደት!