Get Mystery Box with random crypto!

' አሁኑኑ የተሰረቀውን ነዳጅ መልሱ ' - WFP የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢ | ሸገር jobs

" አሁኑኑ የተሰረቀውን ነዳጅ መልሱ " - WFP

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢዝሊ ድርጅታቸው ለእርዳታ ሥራው የሚያውለውን 570,000 ሊትር ነዳጅ " የትግራይ ባለሥልጣናት ሰርቀዋል " ብለዋል።

" ምግብ ለማድረስ ነዳጅ ከሌለን በሚሊዮኖች ይራባሉ " ያሉት ቢዝሊ ድርጊቱን " የሚያስቆጣ እና አሳፋሪ " ብለውታል።

አሁኑን የተሰረቀው ነዳጅ እንዲመለስ ጠይቀዋል።

#ArifNeger

#Ethiopia #Ethiopiannews #ዜና #News

ለፈጣን መረጃዎች
ዩትዩብ: https://youtube.com/c/Addisnegertop10

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/Arifneger

ቴሌግራም: https://t.me/arifnegermedia

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/Arifnegermedia/

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!