Get Mystery Box with random crypto!

ረመዷን (8) ** ሰዎች ድምፃችንን ይሰማሉ፣ አንተ ግን ዉስጣችንን ትሰማለህ። የልባችንን ለቅሶ | ከሩህ...

ረመዷን
(8)
**
ሰዎች ድምፃችንን ይሰማሉ፣ አንተ ግን ዉስጣችንን ትሰማለህ።
የልባችንን ለቅሶ የምትሰማ፣ የዉስጣችን መሻት የምታውቅ አሏሀች ን ሆይ! በፆመ አንጀታችን ለመንንህ፣ በደረቅ ጎሮሮኣችን ተማፀንንህ። መሻታችንን ሁሉ ሙላልን፣ ሓጃችንን ሁሉ ፈጽምልን፣ የምንፈልገዉን ሁሉ ስጠን።
ያ ረብ!

@shefaa12